2 Kings 22:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ሊቀ ኻህናት ሒልቅያ ደይብ እሞ፡ ነቲ ሓለውቲ ኣፍ ደገ እቲ ህዝቢ ዝኣከብዎ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዘእተወ ብሩር ኪእክብ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ወደ ታላቁ ካህን ወደ ኬልቅዩ ወጥተህ ደጃፉን የሚጠብቁ ከሕዝቡ የሰበሰቡትን ወደ እግዚአብሔር ቤት የገባውን ወርቅ ቍጠር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የመቅደሱ በረኞች ከሕዝቡ የሰበሰቡትን ወደ እግዚአብሔር ቤት የገባውን ገንዘብ ይደምር ዘንድ ወደ ካህናቱ አለቃ ወደ ኬልቅያስ ሂድ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ሒልቂያ ተብሎ ወደሚጠራው ወደ ሊቀ ካህናቱ ሂድ፤ ወደ ቤተ መቅደስ በሚያስገባው በር አጠገብ በየተራ ከሕዝቡ ገንዘብ የመሰብሰብ ኃላፊነት የተሰጣቸው ካህናት እስከ አሁን ምን ያኽል ገንዘብ እንደ ሰበሰቡ የሚገልጥ የሒሳብ ማስረጃ ይዘህ ና፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አሳይ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ አህና፥ ጌሻ ጎልያ ፐንግያ ናግያዋንቱ አሳፐ ሺሼዳ ሻሉዋ ፓይዳናዳን፥ ቄሳቱዋ ኡባቱዋ ካፑዋ ህልቂያኮ ባ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Asay Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa ahina, Geeshsha Golliyaa penggiyaa naagiyaawanttu asaappe shiishsheedda shaluwaa paydanaadan, k'eesatuwaa ubbatuwaa kaappuwaa Hilk'k'iyaakko ba. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni qeeseta halaqa Kilqiyaasakko ba; baada penge naagizayti deraappe GODAA Keeththas shiishshidi gelththida miishshay ay keenakko Kilqiyaasi qoodana mala ooththa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ቄሴታ ሃላቃ ኪልቂያሳኮ ባ፤ ባዳ ፔንጌ ናጊዛይቲ ዴራፔ ጎዳ ኬስ ሺሺዲ ጌልዳ ሚሻይ ኣይ ኬናኮ ኪልቂያሲ ቆዳና ማላ ኦ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሳይ ፆሳ ኬ ኤህን፥ ፆሳ ኬ ፐንግያ ናገይሳት አሳፐ ሺሽዳ ሚሽያ ታይባናዳ፥ ካህነ ሀላቃ ካልቀኮ ባ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Asay Xoossa keethi ehin, Xoossa keetha pengiya naageysati asaape shiishida miishiya taybanaada, kahine halaqa Kalqeko ba. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ኬልቅያስ ውጣ፤ የበር ጠባቂዎች ከሕዝቡ ሰብስበው ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የገባው ገንዘብ ምን ያህል እንደ ሆነ ራሱ እንዲቈጥረው አድርግ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ሒልቂያ ተብሎ ወደሚጠራው ወደ ሊቀ ካህናቱ ሂድ፤ ወደ ቤተ መቅደስ በሚያስገባው በር አጠገብ በየተራ ከሕዝቡ ገንዘብ የመሰብሰብ ኀላፊነት የተሰጣቸው ካህናት እስከ አሁን ምን ያኽል ገንዘብ እንደ ሰበሰቡ የሚገልጥ የሒሳብ ማስረጃ ይዘህ ና፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ናብቲ ሊቀ ካህናት ናብ ኬልቅያስ ደይብ እሞ ነቲ እቶም ኣፍ ደገ ዝሕልዉ ኻብቲ ህዝቢ ዝኣከብዎ፥ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ከዓ ዝኣተወ ገንዘብ ክቘፅሮ ንገሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብቲ ሊቀ ኻህናት ናብ ሒልቂያ ደይቡ እሞ ነቲ እቶም ሐለውቲ ደገ ኻብቲ ህዝቢ ዝኣከብዎ፡ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ከም ዝኣተወ ገንዘብ ኪእክቦ ኣዝዞ። |