2 Kings 22:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዓሰርተው ሸሞንተ ዓመት ንጉስ ዮስያስ ድማ፡ ንጉስ ንሻፋን ወዲ ኣሳልያ ወዲ መሹላም ጸሓፊ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ሰደዶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በንጉሡም በኢዮስያስ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመተ መንግሥት በስምንተኛው ወር ንጉሡ የእግዚአብሔርን ቤት ጸሓፊ የሜሱላምን ልጅ የኤሴልዩን ልጅ ሳፋንን እንዲህ ሲል ላከው፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በንጉሡም በኢዮስያስ በአሥራ ስምንተኛው ዓመት በስምንተኛው ወር ንጉሡ ጸሐፊውን የሜሶላምን ልጅ የኤዜልያስን ልጅ ሳፋንን ወደ እግዚአብሔር ቤት ላከው፥ እንዲህም አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢዮስያስ በነገሠ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት የመሹላም የልጅ ልጅ፥ የአጻልያ ልጅ የሆነውን የቤተ መንግሥቱ ጸሐፊ ሳፋንን ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ወደ ቤተ መቅደስ ላከው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ እዮስያሰ ባረ ካተቴዳ ታማነ ሆስፑን ላይን፥ ማሹላማ ናኣ ናኣ፥ አጻልያ ናኣ፥ ዋና ጻፍያ ሳፋና መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Iyoosiyaase bare kaateteedda tammanne hosppuntsa laytsan, Mashulaama na'aa na'aa, As'aaliyaa na'aa, waanna s'aafiyaa Saafaana Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa hawaadan yaagiide kiitteedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izi kawotida tammanne osppunththa layththan Iyosiyaasi Mashulaame naaza naa Axaaliya naaza xaafeza Saafaane GODAA Keeth kiittidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚ ካዎቲዳ ታማኔ ኦስፑን ላይን ኢዮሲያሲ ማሹላሜ ናዛ ና ኣጻሊያ ናዛ ጻፌዛ ሳፋኔ ጎዳ ኬ ኪቲዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ እዮስያስ ባ ካዎትዳ ታማነ ሆስፑን ላይን፥ ማሱላማ ናኣ ናኣ፥ ኤዛላሳ ናኣ፥ ዋና ፃፍያ ሳፋና፥ ፆሳ ኬን ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Iyosyaasi ba kawotida tammanne hospuntho laythan, Masulaama na7aa na7aa, Ezalaasa na7aa, waanna xaafiya Safaana, Xoossa keethan haysada yaagidi kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዘመነ መንግሥቱ በዐሥራ ስምንተኛውም ዓመት ኢዮስያስ የሜሶላምን የልጅ ልጅ የኤዜልያስን ልጅ ጸሓፊውን ሳፋንን ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ላከው፤ እንዲህም አለው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዮስያስ በነገሠ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት የመሹላም የልጅ ልጅ፥ የአጻልያ ልጅ የሆነውን የቤተ መንግሥቱ ጸሐፊ ሳፋንን ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ወደ ቤተ መቅደስ ላከው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮስያስ ኣብ ይሁዳ ምስ ነገሰ፥ ኣብ መበል ዓሰርተ ሸሞንተ ዓመቱ፥ ኣብ ሻምናይ ወርሒ እቲ ንጉስ ንሳፋን እቲ ፀሓፊ፥ ወዲ ኤዜልያስ ወዲ የሜሶላም፥ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ለኣኾ፤ ከምዙይ ከዓ በሎ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ድማ፡ ንንጉስ ዮስያስ ኣብ መበል ዓሰርተው ሾሞንተ ዓመቱ እቲ ንጉስ ንሻፋን ጸሓፊ፡ ወዲ ኣጸልያ ወዲ መሹለም፡ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ ለኣኾ፡ |