2 Kings 22:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ንእግዚኣብሄር ኪማኸር ዝለኣኽካዮ ንጉስ ይሁዳ ግና ከምዚ በሎ፦ “እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፦ ብዛዕባ እቲ ዝሰማዕካዮ ቓላት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ለመ​ጠ​የቅ ለላ​ካ​ችሁ ለይ​ሁዳ ንጉሥ ግን እን​ዲህ በሉት፦ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ስለ ሰማ​ኸው ቃል፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ለላካችሁ ለይሁዳ ንጉሥ ግን እንዲህ በሉት። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለ ሰማኸው ቃል፥ ልብህ ገር ሆኖአልና፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ለላካችሁ ለይሁዳ ንጉሥ እንዲህ በሉት፤ እኔ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ‘አንተ በዚያ መጽሐፍ የተነገረውን ቃል ሰምተህ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “መና ጎዳ ኦቻናዉ ህንተንታ ኪቴዳ ካትያ ሀዋዳን ያግተ፤ ‘መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ኔን ስሴዳ ቃላ ሀዋዳን ያጌ፤’
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Med'ina Godaa oochchanaw hinttentta kiitteedda kaatiyaa hawaadan yaagite; ‹Med'ina Goday Israa'eeliyaa S'oossay neeni siseedda k'aalaa hawaadan yaagee;›
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA oychchanaas inttena haa kiitti yeddida Yuhuda kawozas hayssafe kaallizayssa yootite; ‹Neni siyida yo7oza gishshas GODAA Isra7eele Xoossay,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኦይቻናስ ኢንቴና ሃ ኪቲ ዬዲዳ ዩሁዳ ካዎዛስ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ ዮቲቴ፤ ‹ኔኒ ሲዪዳ ዮኦዛ ጊሻስ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳ ኦይቻናዉ ህንተና ኪትዳ ካዋኮ ሀይሳዳ ያግተ፤ ‘ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ኔኒ ስእዳ ቃላባ ሀይሳዳ ያጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaa oychanaw hintena kiitida kawako haysada yaagite; ‘Goday Isra7eele Xoossay neeni si7ida qaalaba haysada yaagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርን እንድትጠይቁ ወደዚህ ቦታ ለላካችሁ ለይሁዳ ንጉሥ ይህን ንገሩት፤ ስለ ሰማኸው ነገር የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ለላካችሁ ለይሁዳ ንጉሥ እንዲህ በሉት፤ እኔ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ‘አንተ በዚያ መጽሐፍ የተነገረውን ቃል ሰምተህ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ንእግዚኣብሄር ክትጥይቑ ኢሉ ዝለኣኸኩም ንጉስ ይሁዳ ግና ኸምዙይ በልዎ፦ ብዛዕባ እቲ ዝሰማዕኻዮ ነገር፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፦
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ እግዚኣብሄር ክትሐቱ ኢሉ ዝለኣኸኩም ንጉስ ይሁዳ ግና ከምዚ በልዎ፡ ብዛዕባ እቲ ዝሰማዕካዮ ነገር እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡