2 Kings 22:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንሳ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፦ ነቲ ዝለኣኽካኒ ሰብኣይ ንገሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርስዋም አለቻቸው፥ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርስዋም አለቻቸው። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሷም እንዲህ አለቻቸው፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሁልዳ ኡንቱንታ፥ “መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ‘ህንተና ታኮ ኪቴዳ ብታንያዉ ኦድተ ያጌ።’ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Huldda unttuntta, «Med'ina Goday Israa'eeliyaa S'oossay, ‹Hinttena taakko kiitteedda bitaniyaw odite yaagee.› |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nabeyakka, «GODAA Isra7eele Xoossay inttena taakko kiittida addezas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ናቤያካ፥ «ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ኢንቴና ታኮ ኪቲዳ ኣዴዛስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህልዳና፥ “ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ህንተና ታኮ ኪትዳ አድያስ ኦድተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hildaana, “Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagees; hintena taako kiitida addiyas odite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነቢዪቱም፣ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ‘ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርስዋም እንዲህ አለቻቸው፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳ ኸዓ ኸምዙይ በለቶም፦ “ነቲ ናባይ ዝለኣኸኩም ሰብኣይ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ በልዎ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳ ኸኣ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በለቶም፡ ነቲ ናባይ ዝለኣኽኩም ሰብኣይ በልዎ፡ |