2 Kings 22:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካህን ሒልቅያን ኣሒቃምን ኣክቦርን ሻፋንን ኣሳይያን ድማ ናብ ነብዪት ሁልዳ ሰበይቲ ሻሉም ወዲ ቲቅዋ ወዲ ሃርሓስ ሓላዊ ክዳውንቲ ከዱ። (ሕጂ ኣብ ኢየሩሳሌም ኣብ ኮለጅ ትነብር ነበረት፤) ምስኣ ድማ ተዘራረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ሁም ካህኑ ኬል​ቅ​ያ​ስና አኪ​ቃም ዓክ​ቦ​ርም ሳፋ​ንና ዓሳ​ያም ወደ ልብስ ጠባ​ቂው ወደ ሓስራ ልጅ ወደ ቴቁዋ ልጅ ወደ ሴሌም ሚስት ወደ ነቢ​ዪቱ ወደ ሕል​ዳና ሄዱ፤ እር​ስ​ዋም በዚያ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በሁ​ለ​ተ​ኛው ክፍል ተቀ​ምጣ ነበር፤ ለእ​ር​ስ​ዋም ነገ​ሩ​አት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲሁም ካህኑ ኬልቅያስና አኪቃም ዓክቦርም ሳፋንና ዓሳያም ወደ ልብስ ጠባቂው ወደ ሐስራ ልጅ ወደ ቲቁዋ ልጅ ወደ ሴሌም ሚስት ወደ ነቢያቱ ወደ ሕልዳና ሄዱ፤ እርስዋም በኢየሩሳሌም በሁለተኛው ክፍል ተቀምጣ ነበር፤ ከእርስዋም ጋር ተነጋገሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሒልቂያ፥ አሒቃም፥ ዐክቦር፥ ሳፋንና ዐሣያ በኢየሩሳሌም አዲስ በተሠራው ሰፈር የምትኖረውን ሑልዳ ተብላ የምትጠራውን ነቢይት ለመጠየቅ ሄዱ፤ የሐርሐስ የልጅ ልጅ የቲቅዋ ልጅ የሆነው ባሏ ሻሉም የቤተ መቅደስ አልባሳት ኃላፊ ነበር፤ እነርሱም የሆነውን ሁሉ ለነቢይቱ አስረዱአት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄሲ ህልቂ፥ አህቃም፥ አክቦር፥ ሳፋንነ አሳይ ትምቢትያ ኦድያ ሁልዶ ግያ ምሽራቶ ኦቻናዉ ቤድኖ። ሁልዳ ሀርሃሳ ናኣ ቲቅዋ ናኣ፥ ጌሻ ጎልያ ማዩዋ ናግያ ሻሉማ ምሽራቶ። አ የሩሳላመን ላኤን ሹቻን ደአዉ። ሄ ቤዳ አሳቱ እዝና ሃሳዬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesii Hilk'k'ii, Ahik'aami, Akiboori, Saafaaninne Asaayi timbbitiyaa odiyaa Hulddo giyaa mishiratto oochchanaw beeddino. Huldda Harihaasa na'aa Tiik'iwaa na'aa, Geeshsha Golliyaa mayuwaa naagiyaa Shaaluuma mishiratto. Aa Yerusaalamen laa'entso shuchchaan de'aw. He beedda asatuu izina haasayeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeese Kilqiyaasi, Akiqaamey, Akiboorey, Saafaaneynne Asaayay nabe Huldaano oychchana bida; Huldaana Haraase naaza Tequwe naa may7o naagiza Shaloome machcho; iza Yerusalaame giddon nam7anththo gutan dawus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴ ኪልቂያሲ፥ ኣኪቃሜይ፥ ኣኪቦሬይ፥ ሳፋኔይኔ ኣሳያይ ናቤ ሁልዳኖ ኦይቻና ቢዳ፤ ሁልዳና ሃራሴ ናዛ ቴቁዌ ና ማይኦ ናጊዛ ሻሎሜ ማቾ፤ ኢዛ ዬሩሳላሜ ጊዶን ናምኣን ጉታን ዳዉስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያግን ካህነይ ካልቅያስ፥ አክቃም፥ አክቦር፥ ሳፋንነ አሳይ ማጫ ናብዉ ህልዳና ኦይቻናዉ ብዶሶና። ህልዳና ሀርሃሳ ናኣ ትቅዋ ናአ፥ ፆሳ ኬ ማኡዋ ናግያ ሳሌማ ማቾ። እያ የሩሳላመን ናምአን ጉታን ደአውሱ። ሄ ብዳ አሳት ኢራ ኦደትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaagin kahiney Kalqiyaasi, Akqaami, Akboori, Safaaninne Asayi macca nabiw Hildaana oychanaw bidosona. Hildaana Harihaasa na7aa Tiqiwa na7a, Xoossa keetha ma7uwa naagiya Saleema macho. Iya Yerusalaamen nam7antho gutan de7awsu. He bida asati iira odetidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ካህኑ ኬልቅያስ፣ አኪቃም፣ ዓክቦርና፣ ሳፋን፣ ዓሳያም የሐርሐስ የልጅ ልጅ፣ የቲቁዋ ልጅ የአልባሳት ጠባቂውን የሴሌምን ሚስት ነቢዪቱን ሕልዳናን ለመጠየቅ ሄዱ። እርሷም የምትኖረው ኢየሩሳሌም ውስጥ በሁለተኛው ሰፈር ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሒልቂያ፥ አሒቃም፥ ዐክቦር፥ ሳፋንና ዐሣያ በኢየሩሳሌም አዲስ በተሠራው ሰፈር የምትኖረውን ሑልዳ ተብላ የምትጠራውን ነቢይት ለመጠየቅ ሄዱ፤ የሐርሐስ የልጅ ልጅ የቲቅዋ ልጅ የሆነው ባልዋ ሻሉም የቤተ መቅደስ አልባሳት ኀላፊ ነበር፤ እነርሱም የሆነውን ሁሉ ለነቢይቱ አስረዱአት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኻህን ኬልቅያስን ኣኪቃምን ዓክቦርን ሳፋንን ዓሳያን ናብ ነቢዪት ሕልዳና ኸዱ፤ ንሳ ኣብ ኢየሩሳሌም ኣብቲ ካልኣይ ክፍሊ እትቕመጥ ነበረት፤ ሰብኣያ ሴሌም ወዲ ቲቁዋ ወዲ ሓስራ፥ ሓላዊ ክዳውንቲ ቤተ መቕደስ ነበረ። ንሳቶም ድማ ነቲ ዝኾነ ነገርዋ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኻህን ሒልቂያን ኣሒቃምን ዓክቦርን ሻፋንን ዓሳያን ናብ ነብዪት ሑልዳ፡ ሰበይቲ ሻሉም ሓላው ክዳውንቲ፡ ከዱ፡ ንሱ ወዲ ጢቅዋ ወዲ ሓርሓስ እዩ። ንሳ ድማ ኣብ የሩሳሌምስ ኣብታ ኻልኣይቲ ኽፍሊ ትቕመጥ ነበረት። ንእኣ ድማ ተዛረብዋ።