2 Kings 22:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮስያስ ክነግስ ከሎ ወዲ ሸሞንተ ዓመት ነበረ፡ ኣብ የሩሳሌም ድማ ሰላሳን ሓደን ዓመት ነገሰ። ኣዲኡ ድማ ጀዲዳ ጓል ኣዳጃ ትበሃል ካብ ቦስካት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​ስ​ያ​ስም መን​ገሥ በጀ​መረ ጊዜ የስ​ም​ንት ዓመት ልጅ ነበረ፤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ሠላሳ አንድ ዓመት ነገሠ፤ እና​ቱም ከባ​ሱ​ሮት የሆነ የአ​ዳያ ልጅ ይዲያ ነበ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮስያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የስምንት ዓመት ልጅ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ሠላሳ አንድ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ከባሱሮት የሆነ የአዳያ ልጅ ይዲዳ ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮስያስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ገና ስምንት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ሠላሳ አንድ ዓመት ገዛ፤ እናቱም ይዲዳ ተብላ የምትጠራ የቦጽቃት ከተማ ተወላጅ የሆነው የዐዳያ ልጅ ነበረች፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮስያሰ ካተትያ ዎደ፥ ላይይ አዉ ሆስፑና፤ እ የሩሳላመን ሀታማነ እት ላይ ካተቴዳ። አ ዳይ ሱንይ ይዲዶ፤ እዛ ቦጽቃታ ግያ ካታማን ደእያ አዳያ ናቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyoosiyaase kaatetiyaa wode, laytsay aw hosppuna; I Yerusaalamen hattamanne itti laytsaa kaateteedda. Aa daay suntsay Yidiido; Iza Bos'ik'aata giyaa kataman de'iyaa Adaaya naatto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyosiyaasi kawotiza wode izas layththay 8. Izi Yerusalaamen uttidi 31 layth haarides; iza aaya Boxiqaate, dere as Adaya naa Yidido geetettawus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮሲያሲ ካዎቲዛ ዎዴ ኢዛስ ላይይ 8። ኢዚ ዬሩሳላሜን ኡቲዲ 31 ላይ ሃሪዴስ፤ ኢዛ ኣያ ቦጺቃቴ፥ ዴሬ ኣስ ኣዳያ ና ዪዲዶ ጌቴታዉስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮስያስ ካዎትያ ዎደ፥ እያዉ ላይ ሆስፑና፤ እ የሩሳላመን ሀስታማነ እስ ላይ ካዎትስ። እያ አየ ሱንይ ይድዳ፤ እያ ባፁሮታ አድያ አዳያ ናአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyosyaasi kawotiya wode, iyaw laythi hospuna; I Yerusalaamen hastamanne issi laythi kawotis. Iya aaye sunthay Yidida; iya Baxuroota addiya Adaya na7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮስያስ ሲነግሥ ዕድሜው ገና ስምንት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሠላሳ አንድ ዓመት ገዛ። እናቱም የባሱሮት አገር ሰው የአዳያ ልጅ ይዲዳ ነበረች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮስያስ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ገና ስምንት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ሠላሳ አንድ ዓመት ገዛ፤ እናቱም ይዲዳ ተብላ የምትጠራ የቦጽቃት ከተማ ተወላጅ የሆነው የዐዳያ ልጅ ነበረች፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮስያስ ክነግስ እንተሎ ወዲ ሸሞንተ ዓመት ነበረ፤ ኣብ ኢየሩሳሌም ኮይኑ ኸዓ ሰላሳን ሓደን ዓመት ገዝአ። እኖኡ የዲዳ ጓል ዓዳያ እትበሃል በዓልቲ በሱሮት ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ዮስያስ ኪነግስ ከሎ ወዲ ሾሞንተ ዓመት ነበረ፡ ኣብ የሩሳሌም ከኣ ሰላሳን ሓደን ዓመት ገዝኤ። ስም ኣዲኡ ድማ የዲዳ እዩ፡ ንሳ ጓል ዓዳያ ብዓል ቦጽቃት እያ።