2 Kings 21:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ግና ኣይሰምዑን፡ ምናሴ ድማ ካብቶም እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሚ ደቂ እስራኤል ዘጥፍኦም ኣህዛብ ንላዕሊ ክፉእ ኪገብሩ ፈተኖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን አል​ሰ​ሙም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ፊት ካጠ​ፋ​ቸው ከአ​ሕ​ዛብ ይልቅ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዐይ​ኖች ፊት ክፉ ይሠሩ ዘንድ ምናሴ አሳ​ታ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን አልሰሙም፤ እግዚአብሔርም ከእስራኤል ልጆች ፊት ካጠፋቸው ከአሕዛብ ይልቅ ክፉ ይሠሩ ዘንድ ምናሴ አሳታቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የይሁዳ ሰዎች ግን ለእግዚአብሔር ቃል ታዛዦች ሆነው አልተገኙም፤ ይልቁንም ምናሴ እስራኤላውያን ወደ ፊት እየገፉ ሲመጡ እግዚአብሔር ከፊታቸው ነቃቅሎ ያጠፋላቸው ሕዝቦች ይፈጽሙት ከነበረው ይበልጥ ወደ ከፋ ኃጢአት መራቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን አሳይ ስሰናን እጼዳ። መና ጎዳ እስራኤልያ አሳ ስንፐ ይሴዳ ጋደ አሳዋፐካ አያ ኢታ ኦና ማላ፥ ምናሰ ኡንቱንታ ባለዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Asay sisennan is's'eedda. Med'ina Godaa Israa'eeliyaa asaa sintsaappe d'aysseedda gade asaawaappekka aad'd'iyaa iitaa ootsana mala, Minaase unttuntta baletseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Derezi gidikko hessa siyibeenna; kase GODAY dhayssida kawoteththatappekka bollara istti iita ooththana mala Minaasey asaa baleththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዴሬዚ ጊዲኮ ሄሳ ሲዪቤና፤ ካሴ ጎዳይ ይሲዳ ካዎቴታፔካ ቦላራ ኢስቲ ኢታ ኦና ማላ ሚናሴይ ኣሳ ባሌዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን አሳይ ስኦናን እፅስ፤ ጎዳይ እስራኤለ አሳ ስንፈ ይስዳ ሀራ ካዎተታፐ አድ ኢታ ኦና መላ ምናሰይ ኤንታ ባለስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin asay si7onnan ixis; Goday Isra7eele asaa sinthafe dhaysida hara kawotethatape aadhidi iita oothana mela Minaasey enta balethis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሕዝቡ ግን አልሰሙም፤ እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ፊት ካጠፋቸው አሕዛብ ይልቅ ክፉ ድርጊት እንዲፈጽሙ ምናሴ አሳታቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የይሁዳ ሰዎች ግን ለእግዚአብሔር ቃል ታዛዦች ሆነው አልተገኙም፤ ይልቁንም ምናሴ እስራኤላውያን ወደፊት እየገፉ ሲመጡ እግዚአብሔር ከፊታቸው ነቃቅሎ ያጠፋላቸው ሕዝቦች ይፈጽሙት ከነበረው ይበልጥ ወደ ከፋ ኃጢአት መራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ግና ኣይሰምዑን፤ ምናሴ ድማ ኣስሓቶም። ደቂ እስራኤል ከዓ ኻብቲ ናይቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሚኣቶም ዘጥፍኦም ኣህዛብ ዝኸፍአ ሓጢኣት ገበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ግና ኣይሰምዑን። ምናሴ ድማ ካብ ናይቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሚ ደቂ እስራኤል ዘጥፍኦም ህዝብታት ዝኸፍኤ ኺገብሩ ኣስሐቶም።