2 Kings 21:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ተወሳኺ ታሪኽ ምናሴን ዝገበሮ ዅሉን ዝገበሮ ሓጢኣቱን፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት ይሁዳዶ ኣይተጻሕፈን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የም​ና​ሴም የቀ​ረው ነገ​ርና የሠ​ራው ሥራ ሁሉ፥ ያደ​ረ​ገ​ውም ኀጢ​አት፥ እነሆ፥ በይ​ሁዳ ነገ​ሥ​ታት የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ የተ​ጻፈ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የምናሴም የቀረው ነገርና የሠራው ሥራ ሁሉ፥ ያደረገውም ኃጢአት፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምናሴ ያደረገው ሌላው ነገርና የፈጸመው ኃጢአት ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ምናሰ ሀኔዳ ሀራባይ፥ እ ኦዳባይ ኡባይነ እ ኦዳ ናጋራባይ ይሁዳ ካተቱ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Minaase haneedda harabay, I ootseeddabay ubbaynne I ootseedda nagaraabay Yihudaa Kaatetuu Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Minaase kawoteththa wode hanida hara miish ba ooththida nagaraa bolla gujjidi izi ooththiday ubbay Yuhuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetti dees gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚናሴ ካዎቴ ዎዴ ሃኒዳ ሃራ ሚሽ ባ ኦዳ ናጋራ ቦላ ጉጂዲ ኢዚ ኦዳይ ኡባይ ዩሁዳ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምናሰይ ሀንዳ ሀራባይ፥ እ ኦዳባይ፥ እ ኦዳ ናጋራይ ይሁዳ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Minaasey hanida harabay, I oothidabay, I oothida nagaray Yihuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በምናሴ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ሥራ፣ የሠራውን ኀጢአት ጨምሮ የፈጸመው ድርጊት ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ምናሴ ያደረገው ሌላው ነገርና የፈጸመው ኃጢአት ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዝተረፈ ናይ ምናሴ ነገርን፥ ኵሉ ዝገበሮን፥ እቲ ዝገበሮ ሓጢኣትን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት ይሁዳ ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዝተረፈ ናይ ምናሴ ነገርን ኲሉ ዝገበሮን እቲ ዝገበሮ ሓጢኣትን፡ ንሱ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት ይሁዳዶ ተጽሒፉ ኣየሎን፡