2 Kings 21:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣብ ልዕሊ የሩሳሌምን ይሁዳን ከምዚ ዝበለ መዓት የምጽእ ኣለኹ፡ ብዛዕባኡ ዚሰምዕ ዘበለ ዅሉ ኣእዛኑ ኪወግእ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ፥ የሚ​ሰ​ማ​ውን ሁሉ ሁለቱ ጆሮ​ቹን ጭው የሚ​ያ​ደ​ርግ ክፉ ነገ​ርን በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምና በይ​ሁዳ ላይ አመ​ጣ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ የሚሰማውን ሁሉ ሁለቱ ጆሮቹ ጭው የሚያደርግ ክፉ ነገርን በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ አመጣለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እኔ እግዚአብሔር በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ የማመጣው በጣም ከባድ መቅሠፍት ይህ ነው፤ ስለ እርሱም የሚሰማ ሰው ሁሉ በድንጋጤ ጭው ይላል፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጋይ፤ ‘ስስያ አሳ ኡባ ሀይዉ ኢትያ ባሻ ታን የሩሳላመ ቦላነ ይሁዳ ቦላ አሀና ሀናይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) taani Med'ina Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagay; ‹Sisiyaa asaa ubbaa haytsaw iitiyaa bashshaa taani Yerusaalame bollanne Yihudaa bolla ahana hanay.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas GODAA Isra7eele Xoossay siyidaade hayththas iitiza meto tani Yerusalaame bollanne Yuhuda bolla yeddana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ሲዪዳዴ ሃይስ ኢቲዛ ሜቶ ታኒ ዬሩሳላሜ ቦላኔ ዩሁዳ ቦላ ዬዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘ሄኮ፥ ስእያ አሳ ኡባ ሀይስ ኢትያ ዮ የሩሳላመ ቦላነ ይሁዳ ቦላ ኤሀና ሀናይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees; ‘Heko, si7iya asa ubbaa haythas iitiya dhayo Yerusalaame bollanne Yihuda bolla ehana hanayis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ‘ለሚሰማ ሁሉ ጆሮዎቹ ጭው እንዲሉ የሚያደርግ ክፉ መከራ በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ አመጣለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እኔ እግዚአብሔር በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ የማመጣው በጣም ከባድ መቅሠፍት ይህ ነው፤ ስለ እርሱም የሚሰማ ሰው ሁሉ በድንጋጤ ጭው ይላል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ፥ ንዝሰምዖ ዅሉ ዘስካሕክሕ፥ ኣብ ልዕሊ ኢየሩሳሌምን ይሁዳን ክፉእ ነገር ከምፅእ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ንዝሰምዖ ዘበለ ኣብ ክልቲኤን እዝኑ ዱድ ክሳዕ ዚብሎ፡ ኣብ ልዕሊ የሩሳሌምን ይሁዳን ክፋእ ነገር ከምጽእ እየ።