2 Kings 21:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምናሴ ክነግስ ከሎ ወዲ ዓሰርተው ክልተ ዓመት ነበረ፡ ኣብ ኢየሩሳሌም ድማ ሓምሳን ሓሙሽተን ዓመት ነገሰ። ኣዲኡ ድማ ሄፍዚባ ትበሃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ምናሴም በነገሠ ጊዜ ዐሥራ ሁለት ዓመት ሆኖት ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ኀምሳ አምስት ዓመት ነገሠ፤ የእናቱም ስም ሐፍሴባ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ምናሴም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የአሥራ ሁለት ዓመት ልጅ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አምሳ አምስት ዓመት ነገሠ፤ የእናቱ ስም ሐፍሴባ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምናሴ በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ኀምሳ አምስት ዓመት ገዛ፤ እናቱም ሔፍጺባ ተብላ የምትጠራ ነበረች፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ምናሰ ካተትያ ዎደ ላይይ አዉ ታማነ ላኣ፤ እ የሩሳላመን እሻታማነ እቼሹ ላይ ካተቴዳ። አ አት ሱንይ ሄፍጺቦ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Minaase kaatetiyaa wode laytsay aw tammanne laa"aa; I Yerusaalamen ishatamanne ichcheshu laytsaa kaateteedda. Aa aati suntsay Hefis's'iibo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Minaasey kawotiza wode izas layththay 12; izi Yerusalaamen uttidi 55 layth haarides; iza aaya Hafeseebo geetettawus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሚናሴይ ካዎቲዛ ዎዴ ኢዛስ ላይይ 12፤ ኢዚ ዬሩሳላሜን ኡቲዲ 55 ላይ ሃሪዴስ፤ ኢዛ ኣያ ሃፌሴቦ ጌቴታዉስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ምናሰይ ካዎትያ ዎደ እያዉ ላይ ታማነ ናምአ፤ እ የሩሳላመን እሻታማነ እቻሹ ላይ ካዎትስ፤ እያ አየ ሱንይ ሄፍሴቦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Minaasey kawotiya wode iyaw laythi tammanne nam7a; I Yerusalaamen ishatammanne ichashu laythi kawotis; iya aaye sunthay Hefseebo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ምናሴ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አምሳ አምስት ዓመት ገዛ፤ እናቱም ሐፍሴባ ትባል ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ምናሴ በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ኀምሳ አምስት ዓመት ገዛ፤ እናቱም ሔፍጺባ ተብላ የምትጠራ ነበረች፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምናሴ ኽነግስ እንተሎ ወዲ ዓሰርተ ኽልተ ዓመት ነበረ፤ ኣብ ኢየሩሳሌም ኮይኑ ኸዓ ሓምሳን ሓሙሽተን ዓመት ገዝአ። እኖኡ ሔፍሴባ ትበሃል ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምናሴ ኺነግስ ከሎ ወዲ ዓሰርተው ክልተ ዓመት ነበረ፡ ኣብ የሩሳሌም ከኣ ሓምሳን ሓሙሽተን ዓመት ገዝኤ። ስም ኣዲኡ ድማ ሔፍጺባ እዩ። |