2 Kings 20:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኢሳይያስ ከምዚ በለ፦ እግዚኣብሄር እተዛረቦ ኺገብር፡ እዚ ትእምርቲ እዚ ኻብ እግዚኣብሄር ኪህልወካ ኣለዎ፡ እቲ ጽላሎት ዓሰርተ ዲግሪዶ ንቕድሚት ኪኸይድ ወይስ ዓሰርተ ዲግሪ ንድሕሪት ይምለስ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢሳይያስም፥ “እግዚአብሔር የተናገረውን ነገር እንዲፈጽመው ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክቱ ይህ ይሆንልሃል፤ ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት ይሂድን? ወይስ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላው ይመለስ?” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢሳይያስም፥ እግዚአብሔር የተናገረውን ነገር እንዲፈጽመው ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክቱ ይህ ይሆንልሃል፤ ጥላው አሥር ደረጃ ወደ ፊት ይሄድ ዘንድ ወይም አሥር ደረጃ ወደ ኋላ ይመለስ ዘንድ ትወድዳለህን? አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢሳይያስም “እግዚአብሔር የሰጠውን የተስፋ ቃል የሚፈጽም ስለ መሆኑ ራሱ ምልክት ይሰጥሃል፤ እንግዲህ አሁን የምትመርጠው ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት እንዲሄድ ነው? ወይስ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ?” ሲል ጠየቀው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እሳያሰ፥ “መና ጎዳይ ባረ ጌዳ ቃላ ፖላናዉ ነዉ መና ጎዳይ ማላታ እማና። ስም ኔን ሀዋፐ ሀቃዋ ዶራይ? ሀዌ ኩዋይ ታሙ ታንጉዋ ስንዉ ባናዋ ዶራይየ፥ ታሙ ታንጉዋ ሀዋፐ ጉየ ስማናዋ ዶራይ?” ያጊደ ኦቼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Isiyaasi, «Med'ina Goday bare geedda k'aalaa polanaw new Med'inaa Goday malaataa immana. Simmi neeni hawaappe hak'awaa dooray? Hawe kuway tammu tangguwaa sintsaw baanawaa doorayiyye, tammu tangguwaa hawaappe guyye simmanaa dooray?» yaagiide oochcheedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isayaasikka izas zaaridi, «GODAY ba gida qaalaa polanayssas malatay haytappe issaa; hayssi kuwazi 10 kech sinth bo gay? Woykko tammu kech guye bo gay?» gi oychchides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢሳያሲካ ኢዛስ ዛሪዲ፥ «ጎዳይ ባ ጊዳ ቃላ ፖላናይሳስ ማላታይ ሃይታፔ ኢሳ፤ ሃይሲ ኩዋዚ 10 ኬች ሲን ቦ ጋይ? ዎይኮ ታሙ ኬች ጉዬ ቦ ጋይ?» ጊ ኦይቺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እሳያስ፥ “ጎዳይ ባ ግዳ ቃላ ፖላናዉ ነዉ ማላታ እማና። ህዛ ኔኒ ሀይሳታፐ አዉሳ ዶራይ? ኩያይ ታሙ ደ ስን ባና መላ ኮያዬ? ታሙ ደታ ጉየ ባና መላ ኮያይ?” ያግድ ኦይችስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isayaasi, “Goday ba gida qaala polanaw new malaata immana. Hiza neeni haysatape awusa dooray? Kuyay tammu dethaa sintha baana mela koyayee? Tammu dethata guye baana mela koyay?” yaagidi oychis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢሳይያስም፣ “ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም ምልክቱ ይህ ነው፤ ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት ይቅደምን? ወይስ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ ይመለስ?” ሲል ጠየቀው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢሳይያስም “እግዚአብሔር የሰጠውን የተስፋ ቃል የሚፈጽም ስለ መሆኑ ራሱ ምልክት ይሰጥሃል፤ እንግዲህ አሁን የምትመርጠው ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት እንዲሄድ ነው? ወይስ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ?” ሲል ጠየቀው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢሳይያስ ድማ “እግዚኣብሄር ነቲ ዝተዛረቦ ዘረባ ኸም ዝፍፅሞ፥ እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ዝመፀ ምልክት እዙይ እዩ፦ እዝ ፅላሎት ዓሰርተ ደረጃ ንቕድሚትዶ ይኺድ ወይ ንድሕሪት ዓሰርተ ደረጃ ይመለስ?” በለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢሳይያስ ድማ፡ እግዚኣብሄር ነቲ እተዛረቦ ዘረባ ኸም ዚፍጽሞ፡ እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ዝመጸ ምልክት እዚ እዩ፡ እዚ ጽላሎት ዓሰርተ ስጒሚ ንቕድሚትዶ ይኺድ ወይስ ዓሰርተ ስጒሚ ይመለስ በለ። |