2 Kings 20:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንድሕሪት ተመሊስካ ንህዝቅያስ መራሒ ህዝበይ በሎ፦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦኻ ዳዊት ከምዚ ይብል፦ ጸሎትካ ሰሚዐ፡ ንብዓትካ ርእየ። ርኣዩ፡ ኣነ እፍውሰኩም ኣለኹ፤ ኣብ ሳልሰይቲ መዓልቲ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ክትድይብ ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ተመልሰህ የሕዝቤን ንጉሥ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጸሎትህን ሰምቻለሁ፥ እንባህንም አይቻለሁ፤ እነሆ፥ እኔ እፈውስሃለሁ፤ እስከ ሦስት ቀንም ድረስ ወደ እግዚአብሔር ቤት ትወጣለህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ተመልሰህ የሕዝቤን አለቃ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው። የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጸሎትህን ሰምቻለሁ፥ እንባህንም አይቻለሁ፤ እነሆ፥ እፈውስሃለሁ፤ በሦስተኛውም ቀን ወደ እግዚአብሔር ቤት ትወጣለህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ሕዝቤን ወደሚመራው ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ ተመልሰህ በመግባት እንዲህ በለው፦ ‘እኔ የቀድሞ አባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ጸሎትህን ሰምቻለሁ፤ እንባህንም ተመልክቻለሁ፤ እኔ እፈውስሃለሁ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ ትወጣለህ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ጉየ ስማደ ባደ ታ አሳ ካለያ ህዝቂያሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘መና ጎዳይ፥ ነ ማይዛ አዉዋ ዳዊታ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፡ “ታን ነ ዎሳ ስሳድ፤ ነ አፎካ በኣድ። ታን ኔና ፓና፤ ሄዙ ጋላሳፐ ጉይያን፥ ኔን ፑደ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ባና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Guyye simmaade baade ta asaa kaaletsiyaa Hizk'k'iyaasaw hawaadan yaagaadde oda; ‹Med'ina Goday, ne mayza aawuwaa Daawita S'oossay hawaadan yaagee: «Taani ne woosaa sisaad; ne afotsaakka be'aaddi. Taani neena patsana; heezzu gallassaappe guyyiyaan, neeni pude Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa baana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni guye simmada ta dereza halaqa Hizqiyaasas, ‹Kase GODAY ne aawa Dawite Xoossay ta ne woosa siyadis; ne afunththaaka beyadis; tani nena paththana. Hachchife doommiin heedzdzu gallassatafe guye neni pude GODAA Keeth kezana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ጉዬ ሲማዳ ታ ዴሬዛ ሃላቃ ሂዝቂያሳስ፥ ‹ካሴ ጎዳይ ኔ ኣዋ ዳዊቴ ጾሳይ ታ ኔ ዎሳ ሲያዲስ፤ ኔ ኣፉንካ ቤያዲስ፤ ታኒ ኔና ፓና። ሃቺፌ ዶሚን ሄ ጋላሳታፌ ጉዬ ኔኒ ፑዴ ጎዳ ኬ ኬዛና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ጉየ ስማዳ ባዳ ታ አሳ ካለያ ህዝቅያሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ። ጎዳይ፥ ነ ማይዛ ዳዊታ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘ታኒ ነ ዎሳ ስአስ፤ ነ አፉ በአስ። ሄኮ፥ ታኒ ነና ፓና፤ ሄ ጋላሳፐ ጉየ፥ ኔኒ ፆሳ ኬ ባና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Guye simmada bada ta asaa kaalethiya Hizqiyaasas haysada yaagada oda. Goday, ne mayza Dawita Xoossay haysada yaagees; ‘Taani ne woosa si7as; ne afuthaa be7as. Heko, taani nena pathana; heedzu gallasape guye, neeni Xoossa keethi baana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ተመለስና የሕዝቤን አለቃ ሕዝቅያስን እንዲህ በለው፤ ‘የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ጸሎትህን ሰምቻለሁ፤ እንባህንም አይቻለሁ፤ እነሆ፤ እፈውስሃለሁ። ከዛሬ ሦስት ቀን በኋላ ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ትወጣለህ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ሕዝቤን ወደሚመራው ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ ተመልሰህ በመግባት እንዲህ በለው፦ ‘እኔ የቀድሞ አባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ጸሎትህን ሰምቻለሁ፤ እንባህንም ተመልክቻለሁ፤ እኔ እፈውስሃለሁ፤ ከሦስት ቀንም በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ ትወጣለህ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ተመለስ እሞ ንሕዝቅያስ፥ ነቲ ሓለቓ ህዝበይ፥ ከምዙይ በሎ፦ ‘እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦኻ ዳዊት ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ፀሎትካ ሰሚዐ ኣለኹ፤ ንብዓትካውን ሪአ ኣለኹ፤ እንሆ ኸዓ ኸሕውየካ እየ፤ ኣብ ሳልሳይ መዓልቲ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ክትድይብ ኢኻ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ተመለስ እሞ ንህዝቅያስ፡ ነቲ መስፍን ህዝበይ፡ በሎ፡እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦኻ ዳዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ጸሎትካ ሰሚዔ፡ ብክያትካ ርእየ፡ እኔኹ፡ ከሕውየካ እየ፡ በታ ሳልሰይቲ መዓልቲ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ክትድይብ ኢኻ። |