2 Kings 20:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ገጹ ናብ መንደቕ ገጹ ብምቕናዕ ናብ እግዚኣብሄር ጸለየ፡ ከምዚ ድማ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሕዝቅያስም ፊቱን ወደ ግድግዳው መልሶ እንዲህ ሲል ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ፊቱንም ወደ ግድግዳው መልሶ እንዲህ ሲል ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሕዝቅያስም ፊቱን ወደ ግድግዳው መልሶ፥ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ጸለየ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህዝቂያሰ ጎዳኮ ስም ግሲደ፥ መና ጎዳ ዎሲደ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hizk'k'iyaase godaakko simmi gisiide, Med'ina Godaa woossiidde, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hizqiyaasikka gede goda bagga simmidi GODAAKKO woossishe, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂዝቂያሲካ ጌዴ ጎዳ ባጋ ሲሚዲ ጎዳኮ ዎሲሼ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዝቅያስ ጎዳኮ ስሚድ፥ ፆሳ ዎስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hizqiyaasi godaako simmidi, Xoossaa woossis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሕዝቅያስም ፊቱን ወደ ግድግዳው መልሶ እንዲህ ሲል ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሕዝቅያስም ፊቱን ወደ ግድግዳው መልሶ፥ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ጸለየ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሕዝቅያስ ገፁ ናብ መንደቕ መሊሱ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ገጹ ናብ መንደቕ መሊሱ፡ ዎ እግዚኣብሄር፡ እልምነካ ኣሎኹ፡ ኣብ ቅድሜኻ ብሓቅን ብፍጹም ልብን ከም እተመላለስኩን፡ ኣብ ቅድሜኻ ኸኣ ጽቡቕ ከም ዝገበርኩን ዘክር፡ ኢሉ ናብ እግዚኣብሄር ጸለየ፡ ህዝቅያስ ብርቱዕ ብኽያትውን በኸየ። |