2 Kings 20:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ህዝቅያስ ንኢሳይያስ፡ እቲ እተዛረብካዮ ቃል እግዚኣብሄር ሰናይ እዩ። ከምዚ ድማ በሎ፦ ኣብ ዘመነይ ሰላምን ሓቅን እንተሎ ጽቡቕ ኣይኰነን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሕዝቅያስም ኢሳይያስን፥ “እግዚአብሔር የተናገረው ቃል መልካም ነው። ደግሞም በዘመኔ ሰላም ይሁን” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሕዝቅያስም ኢሳይያስን። የተናገርኸው የእግዚአብሔር ቃል መልካም ነው አለው። ደግሞም። በዘመኔ ሰላምና እውነት የሆነ እንደ ሆነ መልካም አይደለምን? አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሥ ሕዝቅያስም በተለይ በእርሱ ዘመን በሰላም የመኖር ዋስትና እንዳለ ስለ ተረዳ “ከእግዚአብሔር ተልከህ የተናገርከኝ ቃል መልካም ነው” ሲል መለሰ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህዝቂያሰ ዛሪደ፥ “ኔን ኦዴዳ መና ጎዳ ቃላይ ሎአ” ያጌዳ። አያዉ ጎፐ፥ ህዝቂያሰ፥ “ታን ደኤዳ ላይን ሳሩነ ዎፓይ ደአናዋ ግደኔ” ያጊደ ቆፔዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hizk'k'iyaase zaariide, «Neeni odeedda Med'ina Godaa k'aalay lo"a» yaageedda. Ayaw gooppe, Hizk'k'iyaase, «Taani de'eedda laytsan saruunne woppay de'anawaa gidennee» yaagiide k'oppeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hizqiyaasikka, «Ne yootida GODAA qaalay lo7o» gides. Izi hessaththo giday, «Ta paxa diza wode taas saroteththinne woppay diikko hessafe guye ba dosaa hano» gi qoppida gishshassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂዝቂያሲካ፥ «ኔ ዮቲዳ ጎዳ ቃላይ ሎኦ» ጊዴስ። ኢዚ ሄሳ ጊዳይ፥ «ታ ፓጻ ዲዛ ዎዴ ታስ ሳሮቴኔ ዎፓይ ዲኮ ሄሳፌ ጉዬ ባ ዶሳ ሃኖ» ጊ ቆፒዳ ጊሻሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዝቅያስ ዛሪድ፥ “ኔኒ ኦድዳ ጎዳ ቃላይ ሎኦ” ያግስ። ህዝቅያስ፥ “ታኒ ደእዳ ላይን ሳሮይነ ዎፓተ ዳና ግደነ” ያግድ ቆፕስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hizqiyaasi zaaridi, “Neeni odida Godaa qaalay lo77o” yaagis. Hizqiyaasi, “Taani de7ida laythan saroynne wopatethi daana gidenne” yaagidi qopis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሕዝቅያስም፣ “የተናገርኸው የእግዚአብሔር ቃል መልካም ነው” ሲል መለሰ፤ “እኔ እስካለሁ ድረስ ሰላምና ጸጥታ ከተገኘ የሆነው ይሁን” ብሎ አስቧልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ሕዝቅያስም በተለይ በእርሱ ዘመን በሰላም የመኖር ዋስትና እንዳለ ስለ ተረዳ “ከእግዚአብሔር ተልከህ የተናገርከኝ ቃል መልካም ነው” ሲል መለሰ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዝቅያስ ድማ ንኢሳይያስ “ብዘመነይ ደኣ ሰላምን ህድኣትን ይኹን እምበር፥ ‘እዝ ዝተዛረብካዮ ቓል እግዚኣብሄር ሰናይ እዩ’ ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ህዝቅያስ ድማ ንኢሳይያስ፡ እዚ እተዛረብካዮ ቓል እግዚኣብሄር ጽቡቕ እዩ፡ በሎ። ወሲኹ ኸኣ፡ ከምኡ ደይኰነን፡ ብዘመነይሲ ሰላምን ህድኣትን ደኣ እንተ ዚህሉ፡ በለ። |