2 Kings 20:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኢሳይያስ ድማ ንህዝቅያስ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢሳይያስም ሕዝቅያስን አለው፥ “የእግዚአብሔርን ቃል ስማ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢሳይያስም ሕዝቅያስን። የእግዚአብሔርን ቃል ስማ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢሳይያስም ንጉሡን እንዲህ አለው፦ “ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ እሳያሰ ህዝቂያሳ፥ “መና ጎዳይ ግያዋ ስሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Isiyaasi Hizk'k'iyyaasa, «Med'ina Goday giyaawaa sisa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Isayaasi Hizqiyaasas, «Neni GODAA qaala siya; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢሳያሲ ሂዝቂያሳስ፥ «ኔኒ ጎዳ ቃላ ሲያ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እሳያስ ህዝቅያሳኮ፥ “ጎዳይ ግያባ ስአ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isayaasi Hizqiyaasako, “Goday giyaba si7a. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ኢሳይያስ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፤ “ የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢሳይያስም ንጉሡን እንዲህ አለው፦ “ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢሳይያስ ድማ ንሕዝቅያስ ከምዙይ በሎ፦ “እግዚኣብሄር ዝብሎ ስማዕ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢሳይያስ ድማ ንህዝቅያስ በሎ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስማዕ፡ |