2 Kings 20:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ነብዪ ኢሳይያስ ናብ ንጉስ ህዝቅያስ መጺኡ፡ እዞም ሰባት እዚኣቶም እንታይ ኢሎም፧ ካበይከ መጺኦምካ? ህዝቅያስ ድማ፡ ካብ ርሑቕ ሃገር፡ ካብ ባቢሎን እዮም ዝመጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነቢዩ ኢሳ​ይ​ያ​ስም ወደ ንጉሡ ወደ ሕዝ​ቅ​ያስ መጥቶ፥ “እነ​ዚህ ሰዎች ምን አሉ? ከወ​ዴ​ትስ ወደ አንተ መጡ?” አለው። ሕዝ​ቅ​ያ​ስም፥ “ከሩቅ ሀገር ከባ​ቢ​ሎን ወደ እኔ መጡ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነቢዩም ኢሳያሳ ወደ ንጉሡ ወደ ሕዝቅያስ መጥቶ። እነዚህ ሰዎች ምን አሉ? ከወዴትስ መጡልህ? አለው። ሕዝቅያስም። ከሩቅ አገር ከባቢሎን መጡ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያን ጊዜ ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ ሄዶ፥ “እነዚህ ሰዎች ከወዴት መጡ? ምንስ ነገሩህ?” ብሎ ጠየቀው። ሕዝቅያስም “እነርሱ የመጡት ባቢሎን ከሚባል ከሩቅ አገር ነው” ሲል መለሰለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ትምቢትያ ኦድያ እሳያሰ ካትያ ህዝቂያሳኮ ዪደ፥ “ሀ አሳቱ ዋጌድኖ? ኡንቱንቱ ሀቃፐ ዬድኖ?” ያጊደ ኦቼዳ። ህዝቂያሰ፥ “ኡንቱንቱ ታኮ ሃኮ ጋድያፐ፥ ባብሎነፐ ዬድኖ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, timbbitiyaa odiyaa Isiyaasi Kaatiyaa Hizk'k'iyaasakko yiide, «Ha asatuu waageeddino? Unttunttu hak'appe yeeddino?» yaagiide oochcheedda. Hizk'k'iyaase, «Unttunttu taakko haakko gadiyaappe, Baablooneppe yeeddino» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Isayaasi Hizqiyaasakko biidi, «Hayti asati awappe yidoo? Nees ay yootidoo?» gi oychchides. Hizqiyaasi, «Hayti haaho dere Baabilooneppe yida» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢሳያሲ ሂዝቂያሳኮ ቢዲ፥ «ሃይቲ ኣሳቲ ኣዋፔ ዪዶ? ኔስ ኣይ ዮቲዶ?» ጊ ኦይቺዴስ። ሂዝቂያሲ፥ «ሃይቲ ሃሆ ዴሬ ባቢሎኔፔ ዪዳ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናበይ እሳያስ ካዋ ህዝቅያሳኮ ብድ፥ “ሀ አሳት ዎይግዶና? ኤንቲ አዉፐ ይዶና?” ያግድ ኦይችስ። ህዝቅያስ፥ “ኤንቲ ታኮ ሃሆ ቢታፈ፥ ባብሎነፐ ይዶሶና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nabey Isayaasi kawa Hizqiyaasako bidi, “Ha asati woygidona? Enti awupe yidona?” yaagidi oychis. Hizqiyaasi, “Enti taako haaho biittafe, Babiloonepe yidosona” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ ሕዝቅያስ ሄዶ፣ “እነዚያ ሰዎች ምን አሉህ? የመጡትስ ከወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው። ሕዝቅያስም መልሶ፣ “የመጡት ከሩቅ አገር ከባቢሎን ነው” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያን ጊዜ ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ ሄዶ፥ “እነዚህ ሰዎች ከወዴት መጡ? ምንስ ነገሩህ?” ብሎ ጠየቀው። ሕዝቅያስም “እነርሱ የመጡት ባቢሎን ከሚባል ከሩቅ አገር ነው” ሲል መለሰለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ነቢይ ኢሳይያስ ናብ ንጉስ ሕዝቅያስ መፂኡ “እዞም ሰባት እዚኣቶም ካበይ መፂኦም? እንታይከ ኢሎምኻ?” ኢሉ ጠየቖ። ሕዝቅያስ ድማ “ካብ ርሑቕ ሃገር፥ ካብ ባቢሎን ዝመፁ እዮም” ኢሉ መለሰሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ነብዪ ኢሳይያስ ናብ ንጉስ ህዝቅያስ መጺኡ፡ እዞም ሰባት እዚኣቶም እንታይ ኢሎምኻ ካበይከ መጺኦምኻ በሎ። ህዝቅያስ ድማ፡ ካብ ርሑቕ ሃገር፡ ካብ ባቢሎን ዝመጹ እዮም፡ በለ።