2 Kings 20:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በቲ ግዜ እቲ፡ በሮዳግ-ቢላዳን ወዲ ባላዳን ንጉስ ባቢሎን፡ ህዝቅያስ ከም ዝሓመመ ስለ ዝሰምዐ፡ ናብ ህዝቅያስ ደብዳቤታትን ህያባትን ሰደደሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ወራት የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ መሮ​ዳህ ሕዝ​ቅ​ያስ እንደ ታመመ ሰምቶ ነበ​ርና የበ​ል​ዳ​ንን ልጅ በል​ዳ​ንን ከመ​ጻ​ሕ​ፍ​ትና እጅ መንሻ ጋር ወደ ሕዝ​ቅ​ያስ ላከ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ወራት የባቢሎን ንጉሥ የባልዳን ልጅ መሮዳክ ባልዳን ሕዝቅያስ እንደ ታመመ ሰምቶ ነበርና ደብዳቤና እጅ መንሻ ወደ ሕዝቅያስ ላከ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያኑ ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ የባላዳን ልጅ መሮዳክ ባላዳን፥ ንጉሥ ሕዝቅያስ ታሞ የነበረ መሆኑን ሰማ፤ ስለዚህም ከገጸ በረከት ጋር ደብዳቤ ላከለት፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ዎደ ባላዳና ናአይ፥ ባብሎነ ካቲ፥ ማሮዳክ ባላዳን ህዝቂያሰ ሀርጌዳዋ ስሴዳ ድራዉ፥ ዳብዳቢያነ እሞታ ህዝቂያሳዉ የዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He wode Baladaana na'ay, Baabloone Kaatii, Marodaaki Baladaani Hizk'k'iyaase harggeeddawaa siseedda diraw, dabddaabbiyaanne imotaa Hizk'k'iyaasaw yeddeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Baabiloone kawo Balidaane naa Marodoke-Baldaane Hizqiyaasi sakettidayssa siyida gishshas Hizqiyaasas dabdaabbenne imota yeddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ባቢሎኔ ካዎ ባልዳኔ ና ማሮዶኬ-ባልዳኔይ ሂዝቂያሲ ሳኬቲዳይሳ ሲዪዳ ጊሻስ ሂዝቂያሳስ ዳብዳቤኔ ኢሞታ ዬዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ዎደ ባልዳና ናአይ፥ ባብሎነ ካዎይ፥ ማሮዳክ ባልዳን ህዝቅያስ ሀርግዳይሳ ስእዳ ግሾ፥ ዳብዳበነ እሞታ ህዝቅያሳስ የድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He wode Baldaana na7ay, Babiloone kawoy, Marodaaki Baldaani Hizqiyaasi hargidaysa si7ida gisho, dabdaabenne imota Hizqiyaasas yeddis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ የባልዳን ልጅ መሮዳክ ባልዳን የሕዝቅያስን መታመም ሰምቶ ስለ ነበር፣ ደብዳቤና ገጸ በረከት ለሕዝቅያስ ላከለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያኑ ጊዜ የባቢሎን ንጉሥ የባላዳን ልጅ መሮዳክ ባላዳን፥ ንጉሥ ሕዝቅያስ ታሞ የነበረ መሆኑን ሰማ፤ ስለዚህም ከገጸ በረከት ጋር ደብዳቤ ላከለት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በቲ ጊዜ እቱይ መሮዳክ ወዲ መሮዳክባልዳን፥ ንጉስ ባቢሎን፥ ሕዝቅያስ ከም ዝሓመመ ሰሚዑ ነበረ እሞ፥ መልእኽትን ገፀ በረኸትን ናብ ሕዝቅያስ ሰደደሉ።
Amharic Tigrinya 2011 በቲ ጊዜ እቲ በሮዳክባላዳን ወዲ ባላዳን፡ ንጉስ ባቢሎን፡ ህዝቅያስ ከም ዝሐመመ ሰሚዑ ነበረ እሞ፡ ንህዝቅያስ ደብዳበን ገጽ በረኸትን ሰደደሉ።