2 Kings 20:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነብዪ ኢሳይያስ ድማ ንእግዚኣብሄር ጸዊዑ፡ ነቲ ጽላሎት ኣብ መቆጻጸሪ ኣሓዝ ዝወደቐሉ ዓሰርተ ዲግሪ ንድሕሪት መለሶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነቢዩም ኢሳይያስ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ ጥላውም ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ ተመለሰ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነቢዩም ኢሳይያስ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ ጥላውንም በአካዝ የጥላ ስፍራ ሰዓት ላይ በወረደበት መንገድ አሥር ደረጃ ወደ ኋላ መለሰው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢሳይያስም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ንጉሥ አካዝ ባሠራው ደረጃ ላይ ያረፈው ጥላ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ትምቢትያ ኦድያ እሳያሰ መና ጎዳ ዎሴዳ፤ መና ጎዳይ ካቲ አካዝ ግምቢሲደ ደቱዋ ኩዋዬዳ ኩዋ ታሙ ደቱዋ ሄ ሳፐ ጉየ ዛሬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, timbbitiyaa odiyaa Isiyaasi Med'ina Godaa woosseedda; Med'ina Goday Kaatii Akaazi gimbbissiide detsatuwaa kuwayeedda kuwaa tammu detsatuwaa he saappe guyye zaareedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nabe Isayaasi hessafe guye pude GODAAS waassides; GODAYKKA Akaazey ooththida kechchaa bolla wodhdhida kuwaza 10 kech guye simmana mala ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ናቤ ኢሳያሲ ሄሳፌ ጉዬ ፑዴ ጎዳስ ዋሲዴስ፤ ጎዳይካ ኣካዜይ ኦዳ ኬቻ ቦላ ዎዳ ኩዋዛ 10 ኬች ጉዬ ሲማና ማላ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናበይ እሳያስ ጎዳ ዎስን፥ ጎዳይ ካዎይ አካዝ ግምብስዳ ደ ቦላ ሸምፕዳ ኩያይ ታሙ ደ ጉየ ዛርስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nabey Isayaasi Godaa woossin, Goday Kawoy Akaazi gimbisida dethaa bolla shempida kuyay tammu dethaa guye zaaris. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ነቢዩ ኢሳይያስ ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፤ እግዚአብሔርም አካዝ በሠራው ደረጃ ላይ የወረደውን ጥላ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላው እንዲመለስ አደረገ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢሳይያስም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ንጉሥ አካዝ ባሠራው ደረጃ ላይ ያረፈው ጥላ ዐሥር ደረጃ ወደ ኋላ እንዲመለስ አደረገ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቢይ ኢሳይያስ ድማ ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ፤ ነቲ ፅላሎት ብናይ ኣካዝ ኣሰፋፍራ ሰዓት ፅላሎት በቲ ዝወረደሉ መንገዲ፥ ዓሰርተ ደረጃ ንድሕሪት መለሶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነብዪ ኢሳይያስ ድማ ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ፡ ነቲ ጽላሎት ከኣ ኣብ ሰዓት ኣሃዝ፡ በቲ ዝወረደሉ ኣቢሉ ዓሰርተ ስጒሚ ንድሕሪት መለሶ። |