2 Kings 20:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በቲ ዘመን እቲ ህዝቅያስ ክሳዕ ሞት ሓመመ። ሽዑ ነቢይ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽ ናብኡ መጺኡ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ቤትካ ኣሰናድኦ። ክትመውት ኢኻ እሞ ኣይክትነብርን ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ወራት ሕዝቅያስ ታመመ፤ ለሞትም ደረሰ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ወራት ሕዝቅያስ እስከ ሞት ድረስ ታመመ። ነቢዩም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ እርሱ መጥቶ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ትሞታለህ እንጂ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ዘመን ንጉሥ ሕዝቅያስ በጠና ታሞ ለመሞት ተቃርቦ ነበር፤ የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ ሊጐበኘው ሄዶ “እግዚአብሔር ‘ከሕመምህ አትድንም፤ መሞትህም ስለማይቀር ሁሉን ነገር አስተካክል’ ብሎሃል” ሲል ነገረው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ካቲ ህዝቂያሰ ሀርጊደ፥ ሀያና ማቴዳ። ያን ደእሽን አሞጻ ናአይ ትምቢትያ ኦድያ እሳያሰ አኮ ቢደ፥ “መና ጎዳይ ኔና፥ ‘ኔን ሀይቃሳፐ አትና ፓጻካ፤ ሄዋ ድራዉ፥ ነ ጎልያ ጊግሳ’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Kaatii Hizk'k'iyaase harggiide, hayana mateedda. Yaan de'ishshin Amoos'a na'ay timbbitiyaa odiyaa Isiyaasi aakko biide, «Med'ina Goday neena, ‹Neeni hayk'k'aasappe attina pas'akka; hewaa diraw, ne golliyaa giigissa› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Hizqiyaasi daro sakettidi shemppo bolla dishin Amoxe naa nabe Isayaasi izakko biidi, «GODAY nena, ‹Ne hayqqana; ne hayssafe guye shemppora paxa de7akka. Hessa gishshas neso giigsa› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ሂዝቂያሲ ዳሮ ሳኬቲዲ ሼምፖ ቦላ ዲሺን ኣሞጼ ና ናቤ ኢሳያሲ ኢዛኮ ቢዲ፥ «ጎዳይ ኔና፥ ‹ኔ ሃይቃና፤ ኔ ሃይሳፌ ጉዬ ሼምፖራ ፓጻ ዴኣካ። ሄሳ ጊሻስ ኔሶ ጊጊሳ› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ካዎይ ህዝቅያስ ሀርግድ፥ ሀይቃናዉ ማትስ። አሞፀ ናአይ ናበይ እሳያስ እያኮ ብድ፥ “ጎዳይ፥ ‘ኔኒ ነ ሀርግያፈ ፓፃካ፤ ነ ሀይቃና፤ ሄሳ ግሾ፥ ነ ኬ ጊግሳ’ ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode kawoy Hizqiyaasi hargidi, hayqanaw matis. Amoxe na7ay nabey Isayaasi iyako bidi, “Goday, ‘Neeni ne hargiyafe paxaka; ne hayqana; hessa gisho, ne keetha giigisa’ ” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያ ጊዜ ሕዝቅያስ በጠና ታምሞ ሊሞት ተቃርቦ ነበር። የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስም ወደ እርሱ ሄዶ፣ “ እግዚአብሔር ፣ ‘ትሞታለህ፤ ከእንግዲህ በሕይወት አትኖርምና ቤትህን አስተካክል’ ብሎሃል” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ዘመን ንጉሥ ሕዝቅያስ በጠና ታሞ ለመሞት ተቃርቦ ነበር፤ የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስ ሊጐበኘው ሄዶ “እግዚአብሔር ‘ከሕመምህ አትድንም፤ መሞትህም ስለማይቀር ሁሉን ነገር አስተካክል’ ብሎሃል” ሲል ነገረው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በቲ ጊዜ እቱይ ሕዝቅያስ ሓሚሙ ኽመውት ቀረበ። ነቢይ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞፅ ድማ ናብኡ መፂኡ “ንስኻ ኽትመውት ኢኻ እምበር፥ ኣይትሓውን ኢኻ እሞ ቤትካ ኣመዓራሪ ይብል ኣሎ እግዚኣብሄር” ኢሉ ነገሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በቲ ጊዜ እቲ ህዝቅያስ ንሞት ሐመመ። ነብዪ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽ ድማ ናብኡ መጺኡ በሎ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንስኻ ትመውት እምበር፡ ኣይትሐውን ኢኻ እሞ፡ ቤትካ ኣስተናብር። |