2 Kings 19:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ትርሓካ ንጉስ ኩሽ ድማ፡ እንሆ፡ ምሳኻትኩም ኪዋጋእ ወጺኡ ኣሎ፡ ክብል ምስ ሰምዐ። ከም ብሓድሽ ናብ ህዝቅያስ ልኡኻት ሰደደ ከምዚ ክብሉ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም፥ “የኢ​ት​ዮ​ጵያ ንጉሥ ቲር​ሐቅ ሊወ​ጋህ መጥ​ቶ​አል” የሚል ወሬ በሰማ ጊዜ ተመ​ልሶ ወደ ሕዝ​ቅ​ያስ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፤ እን​ዲህ ሲል፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። የኢትዮጵያ ንጉሥ ቲርሐቅ ሊወጋህ መጥቶአል የሚል ወሬ በሰማ ጊዜ ደግሞ ወደ ሕዝቅያስ መልእክተኞችን ላከ፥ እንዲህ ሲል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በኢትዮጵያ ንጉሥ በቲርሃቃ የሚመራ የግብጽ ሠራዊት እነርሱን ለመውጋት በመገሥገሥ ላይ መሆኑን አሦራውያን ሰሙ፤ ወዲያውኑ የአሦር ንጉሠ ነገሥት ወደ ሕዝቅያስ እንዲህ የሚል ደብዳቤ በመልእክተኞች እጅ ላከ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ሳናክሬመ፥ “ቶጵያ ካቲ ትርሃቅ ኔና ኦላናዉ ዬዳ” ያግያ ኦዱዋ ስሴዳ። ህዝቂያሳዉ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Sanaakireeme, «Top'p'iyaa Kaatii Tirihaak'i neena olanaw yeedda» yaagiyaa oduwaa siseedda. Hizk'k'iyaasaw hawaadan yaagiide kiitteedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Tophphiya dere yeleta gidida Gibxe kawo Tiraaqey iza olanaas yuussa bolla dizayssa Senakireemey siyides; hessa gishshas zaareththidi Hizqiyaasakko qasttanneta bolla dabdaabbe,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ቶጵያ ዴሬ ዬሌታ ጊዲዳ ጊብጼ ካዎ ቲራቄይ ኢዛ ኦላናስ ዩሳ ቦላ ዲዛይሳ ሴናኪሬሜይ ሲዪዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ዛሬዲ ሂዝቂያሳኮ ቃስታኔታ ቦላ ዳብዳቤ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ሳናክሬም፥ “ሄኮ፥ ቶጰ ካዎይ ትርሃቅ ነና ኦላናዉ ይስ” ግያ ዎርያ ስእድ፥ ህዝቅያሳስ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Sanakreemi, “Heko, Tophe kawoy Tirhaaqi nena olanaw yis” giya woriya si7idi, Hizqiyaasas haysada yaagidi kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህም ጊዜ የግብፅ ንጉሥ ኢትዮጵያዊው ቲርሐቅ ሊወጋው በመገሥገሥ ላይ መሆኑን ሰናክሬም ሰማ፤ ስለዚህ ወደ ሕዝቅያስ እንደ ገና እንዲህ ሲል መልእክተኞች ላከ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኢትዮጵያ ንጉሥ በቲርሃቃ የሚመራ የግብጽ ሠራዊት እነርሱን ለመውጋት በመገሥገሥ ላይ መሆኑን አሦራውያን ሰሙ፤ ወዲያውኑ የአሦር ንጉሠ ነገሥት ወደ ሕዝቅያስ እንዲህ የሚል ደብዳቤ በመልእክተኞች እጅ ላከ፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰናክሬም ግና “ቲርሃቅ ንጉስ ኢትዮጵያ፥ ክወግአካ ወፂኡ ኣሎ” ዝብል ወረ ምስ ሰምዐ፥ መሊሱ ናብ ሕዝቅያስ ከምዙይ እናበለ ልኡኻት ሰደደ፦
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ግና ብዛዕባ ቲርሃቃህ ንጉስ ኢትዮጵያ፡ እንሆ፡ ኪወግኣካ ወጺኡ ኣሎ፡ ኪብሉ ምስ ሰምዔ፡ መሊሱ ናብ ህዝቅያስ ከምዚ ኢሉ ልኡኻት ሰደደ፡