2 Kings 19:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኢሳይያስ ድማ ከምዚ በሎም፦ ንጐይታኹም ከምዚ ክትብልዎ ይግባእ፦ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፦ በቲ ባሮት ንጉስ ኣሶር ዝጸለሙኒ ዝሰማዕኩምዎ ቓላት ኣይትፍርሑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢሳ​ይ​ያ​ስም አላ​ቸው፥ “ለጌ​ታ​ችሁ እን​ዲህ በሉት፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ የአ​ሦር ንጉሥ ብላ​ቴ​ኖች ስለ ተሳ​ደ​ቡት፥ ስለ ሰማ​ኸው ቃል አት​ፍራ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢሳይያስም። ለጌታችሁ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የአሦር ንጉሥ ባሪያዎች ስለ ሰደቡኝ፥ ስለ ሰማኸው ቃል አትፍራ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢሳይያስ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብላችሁ ለጌታችሁ ንገሩት አላቸው፤ ‘የአሦር ንጉሥ አገልጋዮች ሲሰድቡኝ ስለ ሰማችሁት ቃል አትፍሩአቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እሳያሰ ኡንቱንታ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ህንተንቱ ጎዳዉ ሀዋዳን ያጊደ ኦድተ፤ ‘መና ጎዳይ ኔና፥ “አሶረ ካትያ ቆማቱ ታና ሸቅሽን፥ ኔን ስሴዳ ሸቃ ቃላዉ ያዮፓ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Isiyaasi unttuntta hawaadan yaageedda; «Hinttenttu godaw hawaadan yaagiide odite; ‹Med'ina Goday neena, «Asoore kaatiyaa k'oomatuu taana shek'ishshin, neeni siseedda shek'k'aa k'aalaw yayyoppa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isayaasi isttas, «Intte intte godaas, ‹GODAY nees Asoore kawo oosanchchati ta bolla cashsha qaala haasaydayssa siyada babbofa;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢሳያሲ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ኢንቴ ጎዳስ፥ ‹ጎዳይ ኔስ ኣሶሬ ካዎ ኦሳንቻቲ ታ ቦላ ጫሻ ቃላ ሃሳይዳይሳ ሲያዳ ባቦፋ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እሳያስ ኤንታ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ህንተ ጎዳስ ሀይሳዳ ያግድ ኦድተ፤ ‘አሶረ ካዋ አይለት ታና ጫይሽን፥ ኔኒ ስእዳ ጫሻ ቃላስ ያዮፋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isayaasi enta haysada yaagis; “Hinte godaas haysada yaagidi odite; ‘Asoore kawa aylleti tana cayishin, neeni si7ida cashsha qaalas yayyofa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢሳይያስ እንዲህ አላቸው፤ “ለጌታችሁ እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፤ ‘እንግዲህ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ “የአሦር ንጉሥ አገልጋዮች በእኔ ላይ የወረወሯቸውን የስድብ ቃላት በመስማትህ አትፍራ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢሳይያስ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብላችሁ ለጌታችሁ ንገሩት አላቸው፤ ‘የአሦር ንጉሥ አገልጋዮች ሲሰድቡኝ ስለ ሰማችሁት ቃል አትፍሩአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢሳይያስ ድማ ንጐይታኹም፥ “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልኩም ንገርዎ፦ ‘በቲ ሓሻኽር ንጉስ ኣሶር ክፀርፉኒ ዝሰማዕኻዮም ነገር ኣይትፍራሕ።
Amharic Tigrinya 2011 ኢሳይያስ ድማ በሎም፡ ንጐይታኹም ከምዚ በልዎ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በቲ ገላው ንጉስ ኣሶር ኪጸርፋኒ ዝሰማዕካዮም ቃላት ኣይትፍራህ።