2 Kings 19:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሳቶም ድማ፡ ህዝቅያስ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ሎሚ መዓልቲ ጸበባን መቕጻዕትን ጸርፍን እያ፡ ምኽንያቱ እቶም ውሉድ ተወሊዶም፡ ንኽወልዱ ድማ ሓይሊ ስለ ዘየለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱም አሉት፥ “ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል፦ ይህ ቀን የመከራና የተግሣጽ የዘለፋም ቀን ነው፤ ልጆች የሚወለዱበት ጊዜ ደርሶአል፤ እናትም ለማማጥ ኀይል የላትም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነርሱም። ሕዝቅያስ እንዲህ ይላል። ይህ ቀን የመከራና የተግሣጽ የዘለፋም ቀን ነው፤ ልጆች የሚወለዱበት ጊዜ ደርሶአል፥ ለመውለድም ኃይል የለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለኢሳይያስም እንዲነግሩት የላከው መልእክት ከዚህ የሚከተለው ነው፦ “ዛሬ የታላቅ መከራ ቀን ነው፤ የሚያሳፍር ቅጣትና ውርደት እየደረሰብን ነው፤ የምትወልድበት ጊዜ ደርሶ ለማማጥ አቅም እንዳነሣት ሴት ሆነናል፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ኢስያሳ ኮ ቢደ፥ “ህዝቂያሰ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ሀች ጋላሳይ መቶ ጋላሳ፥ ሴራ ጋላሳነ ዬላ ጋላሳ። ሄዌካ ናአይ የለታናዉ ዎዲ ጋክና፥ ባንካደ የላናዉ ምሽራትዉ ዎልቃይ ይያዋ ማላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Isiyaasakko biide, «Hizk'k'iyaase hawaadan yaagee; ‹Hachchi gallassay meto gallassaa, seera gallassanne yeella gallassaa. Hewekka na'ai yelettanaw wodii gakkina, bannikkaade yelanaw mishiratiw wolk'k'ay d'ayiyaawaa mala. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttika izas, «Hizqiyaasi, ‹Hanna gallassaya meto, miirenne kawushshateththa gallas; hanna gallassaya nay yelettanaas aaya keeha miixattashe yela yegganaas wolqqa dhayda gallassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲካ ኢዛስ፥ «ሂዝቂያሲ፥ ‹ሃና ጋላሳያ ሜቶ፥ ሚሬኔ ካዉሻቴ ጋላስ፤ ሃና ጋላሳያ ናይ ዬሌታናስ ኣያ ኬሃ ሚጻታሼ ዬላ ዬጋናስ ዎልቃ ይዳ ጋላሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ እሳያሳኮ ብድ፥ “ህዝቅያስ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘ሀች ጋላሳይ መቶ ጋላስ፥ ሴራ ጋላስነ ዬላ ጋላስ። ሄስካ ናእ የለታናዉ ዎደይ ጋክን፥ ባናካዳ የላናዉ ዎልቅ ይዳ ማጫሳ መላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Isayaasako bidi, “Hizqiyaasi haysada yaagees; ‘Hachi gallasay meto gallas, seera gallasinne yeella gallas. Hessika na7i yeletanaw wodey gakin, bannakada yelanaw wolqi dhayda maccasa mela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም እንዲህ አሉት፤ “ሕዝቅያስ የሚለው ይህ ነው፤ ‘እንግዲህ ይህች ዕለት የመከራ፣ የዘለፋና የውርደት ቀን ናት፤ ይህችም ቀን ልጆች ሊወለዱ ምጥ እንዳፋፋመበት፣ ነገር ግን ለመገላገል ዐቅም እንደታጣበት ሰዓት ናት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለኢሳይያስም እንዲነግሩት የላከው መልእክት ከዚህ የሚከተለው ነው፦ “ዛሬ የታላቅ መከራ ቀን ነው፤ የሚያሳፍር ቅጣትና ውርደት እየደረሰብን ነው፤ የምትወልድበት ጊዜ ደርሶ ለማማጥ አቅም እንዳነሣት ሴት ሆነናል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሳቶም ድማ ንኢሳይያስ “ንጉስ ሕዝቅያስ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘እዛ መዓልቲ እዚኣ መዓልቲ ጭንቅን መከራን ውርደትን እያ፤ ህፃናት ዝውለዱሉ ጊዜ በፂሑ፤ ንምውላድ ግና ሓይሊ የለን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳቶም ድማ በልዎ፡ ህዝቅያስ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እዛ መዓልቲ እዚኣ መዓልቲ ጸበባን ቅጽዓትን ነውርን እያ፡ ሕጻናት ናብ ምውላድ በጺሖም ነይሮም፡ ንምውላድ ግና ሓይሊ ተሳእነ። |