2 Kings 19:29 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ድማ ምልክት ኪዀነልኩም እዩ፦ ሎሚ ዓመት ንበይኑ ዚበቍል፡ ኣብ ካልኣይ ዓመት ድማ ካብኡ ዚበቍል ክትበልዑ ኢኹም። ኣብ ሳልሰይቲ ዓመት ድማ ዘሪእካ ዓጺድካ ኣታኽልቲ ወይኒ ተኺልካ ፍርያቱ ብላዕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ይህም ለአ​ንተ ምል​ክት ይሆ​ን​ል​ሃል፤ በዚህ ዓመት የገ​ቦ​ውን፥ በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ዓመት ከገ​ቦው የበ​ቀ​ለ​ውን ትበ​ላ​ለህ፤ በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ዓመት ትዘ​ራ​ለህ፤ ታጭ​ድ​ማ​ለህ፥ ወይ​ንም ትተ​ክ​ላ​ለህ፤ ፍሬ​ው​ንም ትበ​ላ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህም ምልክት ይሆንሃል፤ በዚህ ዓመት የገቦውን፥ በሁለተኛውም ዓመት ከገቦው የበቀለውን ትበላላችሁ፤ በሦስተኛውም ዓመት ትዘራላችሁ፥ ታጭዱማላችሁ፥ ወይንንም ትተክላላችሁ፥ ፍሬውንም ትበላላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህ በኋላ ኢሳይያስ ንጉሥ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፤ “ይህ ሁሉ እንደሚፈጸም ምልክቱ ይህ ነው፥ በአሁኑና በሚቀጥለው ዓመት ሳይዘሩት የሚበቅለውንና የገቦውን እህል ትበላላችሁ፤ በሦስተኛው ዓመት ግን የራሳችሁን እህል ዘርታችሁ ታመርታላችሁ፤ ወይንም ተክላችሁ ፍሬውን ትበላላችሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ እሳያሰ ካትያ ህዝቂያሳ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ሀዌ ፖለታናዉ ነዉ ማላታይ ሀዋ: ሀ ላይ ህንተንቱ ዘረናን ዶልያ ካ ማና፤ ላይ ቃይ ሀ ላይ ሞኬዳዋ አዛባ ማና። ሽን ካላ ላይ ህንተንቱ ህንተንቱ ሁጲያዉ ዘርተነ ቆይጭተ፤ ዎይንያ ቱራካ ቶክተነ አ ቴራ ሚተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Isiyaasi Kaatiyaa Hizk'k'iyaasa hawaadan yaageedda; «Hawe polettanaw new malaatay hawaa: Ha laytsi hinttenttu zerennan doliyaa katsaa maana; laytsi k'ay ha laytsi mokkeeddawaa azabbaa maana. Shin kaala laytsi hinttenttu hinttenttu huup'iyaw zeritenne k'oyc'c'ite; woyniyaa turaakka tokkitenne Aa teeraa miite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hizqiyaasa! Hessas malatay hayssafe kaallizayssa; « ‹Ha layth wodhdhi maadhdhidayssa; yiza layth azabba maandeta; heedzdzanththa layththan zeridayssa maxandeta; woyne tura tokkidi iza ayfe maandeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሂዝቂያሳ! ሄሳስ ማላታይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ፤ « ‹ሃ ላይ ዎ ማዳይሳ፤ ዪዛ ላይ ኣዛባ ማንዴታ፤ ሄን ላይን ዜሪዳይሳ ማጻንዴታ፤ ዎይኔ ቱራ ቶኪዲ ኢዛ ኣይፌ ማንዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እሳያስ ካዋ ህዝቅያሳኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ሀይስ ፖለታናይሳስ ማላታይ ሀይሳ፤ ሀ ላይ ህንተ አሰቦ ካፅዳ ካ ማና፤ ላይ ቃስ ሀ ላይ ካፅዳ አሰቦ ማና። ሽን ካልያ ላይ ህንተ፥ ህንተዉ ዘርተነ ጫክተ፤ ዎይነ ቶክተነ እያ ሚተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isayaasi kawa Hizqiyaasako haysada yaagis; “Haysi poletanaysas malaatay haysa; ha laythi hinte aasebo kaxida kathi maana; laythi qassi ha laythi kaxida aasebo maana. Shin kaalliya laythi hinte, hintew zeritenne cakite; woyne tokitenne iya miite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሕዝቅያስ ሆይ፤ ምልክቱ ይህ ነው፤ “በዚህ ዓመት በገዛ እጁ የበቀለውን፣ በሚመጣው ዓመት ደግሞ የገቦውን እህል ትበላላችሁ፤ በሦስተኛው ዓመት ግን ትዘራላችሁ፤ ታጭዳላችሁ፤ ወይንም ትተክላላችሁ፤ ፍሬውንም ትበላላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ኢሳይያስ ንጉሥ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው፤ “ይህ ሁሉ እንደሚፈጸም ምልክቱ ይህ ነው፥ በአሁኑና በሚቀጥለው ዓመት ሳይዘሩት የሚበቅለውንና የገቦውን እህል ትበላላችሁ፤ በሦስተኛው ዓመት ግን የራሳችሁን እህል ዘርታችሁ ታመርታላችሁ፤ ወይንም ተክላችሁ ፍሬውን ትበላላችሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ንሕዝቅያስ “ንኣኻ ግና እዙይ ምልክት ይኹንካ፤ በዛ ዓመት እዚኣ ባዕሉ ዝበቘለ፥ ብኻልአይቲ ዓመት ከዓ በልጊ ኽትበልዑ ኢኹም። በታ ሳልሰይቲ ዓመት ግና ኽትዘርኡን ክትዓፅዱን፥ ወይኒ ተኺልኩም ድማ ፍረኡ ኽትበልዑን ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ንኣኻ ግና እዚ ምልክት ይኹንካ፡ በዛ ዓመት እዚኣ ባዕሉ ዝበቘለ፡ ብኻልኣይቲ ዓመት ከኣ ባልጋ ኽትበልዑ ኢኹም። በታ ሳልሰይቲ ዓመት ግና ክትዘርኡን ክትዐጽዱን፡ ወይኒ ተኺልኩም ድማ ፍሬኡ ኽትበልዑ ኢኹም።