2 Kings 19:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ነበርቶም ሒደት ነበሩ፣ ተሳዒሮምን ሓፈሩን ነበሩ። ከም ሳዕሪ ግራትን ከም ቀጠልያ ተኽልታትን፡ ከም ኣብ ናሕስታት ዘሎ ሳዕርን ከም ስርናይ ቅድሚ ምዕባዩ ዝነፍሐን ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህም የሚኖሩባቸው ሰዎች እጆቻቸው ዝለዋል፤ ደንግጠውም አፍረዋል፤ እንደ ምድረ በዳ ሣር፥ እንደ ለምለምም ቡቃያ፥ በሰገነትም ላይ እንዳለ ሣር፥ ሳይሸት ዋግ እንደ መታውም እህል ሆነዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህም የሚኖሩባቸው ሰዎች እጃቸው ዝሎአል፥ ደንግጠውም ታውከዋል፤ እንደ ምድረ በዳ ሣር፥ እንደ ለምለምም ቡቃያ፥ በሰገነትም ላይ እንዳለ ሣር፥ ሳይሸት ዋግ እንደ መታውም እህል ሆነዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእነዚያ አገር ነዋሪዎች ኃይላቸው ተዳክሞ፥ ተስፋ በመቁረጥ እንዳያፍሩ ተደርገው በምሥራቅ ነፋስ እንደ ተመቱ፥ የመስክ አትክልቶች፥ እንደ ቀጨጩ አረንጓዴ ቡቃያዎች፥ በጣራ ላይ እንደ በቀለ ሣር ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ አሳዉ ዎልቃይ እጽና፥ ኡንቱንቱ ካዉሼድኖነ ዬላቴድኖ። ኡንቱንቱ ጋደ ማታ ማላ፤ ጎሻን ዶልያ ጫርሻ ማላ። ኡንቱንቱ ጎልያ ሁጲያን ሞክያ ሻራፋዳንነ ካኤናን ደእሽን፥ ሌጊ ሜዳ ካዳን ሀኔድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, unttunttu asaw wolk'k'ay is's'ina, Unttunttu kawusheeddinonne yeellateeddino. Unttunttu gade maataa mala; goshshan doliyaa c'arshshaa mala. Unttunttu golliyaa huup'iyaan mokkiyaa sharafaadaaninne ka"ennan de'ishshin, leegii meedda katsaadan haneeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Heen diza asaa wolqqayka cingi wurides; istti dagammidi yeella may7ida; Coo mela demban mokkida atakilte mala, buro xapho yeddontta caarechcha mala, keeththa bolla mokkidi buro diccontta shullida maata mala gidida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄን ዲዛ ኣሳ ዎልቃይካ ጪንጊ ዉሪዴስ፤ ኢስቲ ዳጋሚዲ ዬላ ማይኢዳ፤ ጮ ሜላ ዴምባን ሞኪዳ ኣታኪልቴ ማላ፥ ቡሮ ጻጶ ዬዶንታ ጫሬቻ ማላ፥ ኬ ቦላ ሞኪዲ ቡሮ ዲጮንታ ሹሊዳ ማታ ማላ ጊዲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኤንታ አሳስ ዎልቅ እፅን፥ ኤንቲ ካዉይዶሶናነ ዬላትዶሶና። ኤንቲ ጋደ ማታ መላ፤ ጎሻን ሞክዳ ጫርሻ መላ። ኤንቲ ኬ ሁጰን ዶልያ ሻራፋ መላ ካፆና ደእሽን፥ ሌገይ ምዳ ካዳ ሀንዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, enta asaas wolqi ixin, enti kawuyidosonanne yeellatidosona. Enti gade maata mela; goshshan mokida carsha mela. Enti keetha huuphen doliya sharaafa mela kaxonna de7ishin, leegey mida kathada hanidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሚኖሩባቸውም ሰዎች ኀይላቸው ተሟጥጦ ዐልቋል፤ ደንግጠውም የኀፍረት ማቅ ለብሰዋል፤ ሜዳ ላይ እንደ በቀለ ተክል፣ ገና እንዳልጠነከረ የቡቃያ ሥር፣ በቤት ጣራ ላይ በቅሎ፣ ገና ሳያድግ እንደ ጠወለገ ሣርም ሆነዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእነዚያ አገር ነዋሪዎች ኀይላቸው ተዳክሞ፥ ተስፋ በመቊረጥ እንዳያፍሩ ተደርገው በምሥራቅ ነፋስ እንደ ተመቱ፥ የመስክ አትክልቶች፥ እንደ ቀጨጩ አረንጓዴ ቡቃያዎች፥ በጣራ ላይ እንደ በቀለ ሣር ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እቶም ዝነብርወን ሰባት ሓይሊ ሰኣኑ፤ ተሸበሩን ሓፈሩን፤ ከም ሳዕሪ በረኻን፥ ከም ልምሉም በቝልን፥ ከምቲ እንተይሸወተ፥ ሕሞድያ ዝወቕዖ እኽልን ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ እቶም ዚነብርወን ሓይሊ ሰኣኑ፡ ተሸበሩን ሐፈሩን። ከም ሳዕሪ መሮርን ከም ልምሉም ሓምልን ከም ድርቋ ናሕስን ከይሰወተ ኸም ዝሀጐጐ እኽልን ኰነ። |