2 Kings 19:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንመን ጸሪፍኩምን ጸለምኩምን፧ ኣንጻር መንከ ድምጽኻ ኣልዒልካ ኣዒንትኻ ድማ ናብ ላዕሊ ኣልዒልካ? ኣብ ልዕሊ ቅዱስ እስራኤል ከይተረፈ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የተ​ገ​ዳ​ደ​ር​ኸው፥ የሰ​ደ​ብ​ኸ​ውስ ማን ነው? ቃል​ህ​ንስ ከፍ ከፍ ያደ​ረ​ግ​ኸው፥ ዐይ​ን​ህ​ንም ወደ ላይ ያነ​ሣ​ኸው በማን ላይ ነው? በእ​ስ​ራ​ኤል ቅዱስ ላይ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የተገዳደርኸው፥ የሰደብኸውስ ማን ነው? ቃልህንስ ከፍ ከፍ ያደረግኸው ዓይንህንም ወደ ላይ ያነሣኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ ላይ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰደብከውና የተዳፈርከው ማንን ነው? ድምፅህንስ ከፍ ያደረግኸው በማን ላይ ነው? በትዕቢትስ ዐይንህን ያነሣኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ በእግዚአብሔር ላይ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ኔን ሸቄዳዌነ ቶቼዳዌ ኦኔ? ኔን እዝ ቦላን ነ ቃላ ቁ ኦደ ሃሳያዲ? ቃይ ኦቶሩዋን ኦና ቁ ጋደ ጼላዲ? ሄዋ ኔን ኦዳዌ ታ ቦላና፥ እስራኤልያ ጌሻ ቦላና ግደኔ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Neeni shek'k'eeddawenne toochcheeddawe oonee? Neeni izi bollan ne k'aalaa d'ok'k'u ootsaade haasayaaddii? K'ay otoruwaan oona d'ok'k'u gaade s'eellaadii? Hewaa neeni ootseeddawe ta bollana, Israa'eeliyaa Geeshsha bollana gidennee!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin ne cayidaynne kawushshiday oonee? Neni ne qaala dhoqqu histtiday oona bollaa? ne otoreteththan dereqa xeellizay oona bollaa? Isra7eele geeshshaza bollayee!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ኔ ጫዪዳይኔ ካዉሺዳይ ኦኔ? ኔኒ ኔ ቃላ ቁ ሂስቲዳይ ኦና ቦላ? ኔ ኦቶሬቴን ዴሬቃ ጼሊዛይ ኦና ቦላ? ኢስራኤሌ ጌሻዛ ቦላዬ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ጫይዳይነ ቶችዳይ ኦኔ? ኔኒ ነ ቃላ ኦደ ቦላ ቁ ኦዲ? ኦቶሮን ቁ ጋዳ ኦና ፄላዲ? ሄሳ ኔኒ ኦዳይ ታ ቦላ፥ እስራኤለ ጌሻ ቦላ ግደነ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni cayidaynne toochiday oonee? Neeni ne qaala oodde bolla dhoqu oothadii? otoron dhoqu gada oona xeelladii? Hessa neeni oothiday ta bolla, Isra7eele Geeshshaa bolla gidenne!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለመሆኑ የሰደብኸውና ያቃለልኸው ማንን ነው? ድምፅህንስ ከፍ ያደረግኸው? ዐይንህንስ በኵራት ያነሣኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ ላይ ነው እንዴ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሰደብከውና የተዳፈርከው ማንን ነው? ድምፅህንስ ከፍ ያደረግኸው በማን ላይ ነው? በትዕቢትስ ዐይንህን ያነሣኸው በማን ላይ ነው? በእስራኤል ቅዱስ በእግዚአብሔር ላይ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዝፀረፍካዮን ዘላገፅካሉን ንመን ኢኻ? ድምፅኻ ዓው ኣቢልካ፥ ኣዒንትኻ ንላዕሊ ቛሕ ዘበልካሉ፥ ናብ መን ኢኻ? ናብቲ ኣምላኽ ናይ እስራኤል ቅዱስ ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 ዝጸረፍካዮን ዘላገጽካሉን ንመን ኢኻ ድምጽኻ ዓው ዘበልካ፡ ኣዒንትኻውን ቋሕ ዘበልካሉ፡ ናብ መን ኢኻ ናብቲ ናይ እስራኤል ቅዱስ ኢኻ።