2 Kings 19:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ብዛዕባኡ እተዛረቦ ቓል እዚ እዩ። እታ ጓል ጽዮን ዝኾነት ድንግል ንዒቓትካን ሰሓቐትካን፤ ጓል የሩሳሌም ኣብ ልዕሌኻ ርእሳ ነቕነቐት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ፥ ሰድቦሻልና ንቆሻልምና፥ የኢየሩሳሌም ልጅ፥ በአንቺ ላይ ራሱን ነቅንቋልና እግዚአብሔር በእርሱ ላይ የተናገረው ቃል ይህ ነው፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በእርሱ ላይ የተናገረው ቃል ይህ ነው። ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ ቀላል አድርጋሃለች፥ በንቀትም ስቃብሃለች፤ የኢየሩሳሌም ልጅ በላይህ ራስዋን ነቅንቃብሃለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለ እርሱ እግዚአብሔር የተናገረው ቃል ይህ ነው፦ የጽዮን ድንግል ትንቅሃለች፤ ታፌዝብሃለች፤ አንተ እየሸሸህ ሳለህ፥ የኢየሩሳሌም ልጃገረዶች ከኋላህ ሆነው ራሳቸውን ይነቀንቁብሃል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሳናክሬባዋ ሀዋዳን ያጊደ ሃሳዬ፤ “ ‘ጽዮነን ደእያ ዎዶራታ ኔና ካዉ፤ የሩሳላመ ዎዶራታ ባረ ሁጲያ ቃደ፥ ኔና ቆሳዉ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday Sanaakireebawaa hawaadan yaagiide haasayee; « ‹S'iyoonen de'iyaa wodoratta neena kad'aw; Yerusaalame wodoratta bare huup'iyaa k'aatsaadde, neena k'osaw. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas GODAY iza bolla yootida qaalay hayssa. «Geela7o Xiyoone naya nena kadhadussinne kawushshadus; Yerusalaame naya ne izi bollara piradhdha bishin ba qoodhe ne bolla qaaththawus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ ኢዛ ቦላ ዮቲዳ ቃላይ ሃይሳ። «ጌላኦ ጺዮኔ ናያ ኔና ካዱሲኔ ካዉሻዱስ፤ ዬሩሳላሜ ናያ ኔ ኢዚ ቦላራ ፒራ ቢሺን ባ ቆ ኔ ቦላ ቃዉስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሳናክሬማባ ሀይሳዳ ያጌስ። “ፅዮነ ጌላእያ ነና ካዉሱ፤ ነና ቦራዉሱ፤ የሩሳላመ ማጫ ናእያ ባ ሁጵያ ቃዳ ነና ቀልቅሳዉሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Sanakreemaba haysada yaagees. “Xiyoone geela7iya nena kadhawusu; nena borawusu; Yerusalaame macca na7iya ba huuphiya qaathidi nena qelqisawusu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ እግዚአብሔር በእርሱ ላይ የተናገረው ቃል ይህ ነው፤ “ ‘ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ፣ ትንቅሃለች፤ ታቃልልሃለችም፤ የኢየሩሳሌም ልጅ፣ አንተ በላይዋ ስትበርር ራሷን ትነቀንቅብሃለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ እርሱ እግዚአብሔር የተናገረው ቃል ይህ ነው፦ የጽዮን ድንግል ትንቅሃለች፤ ታፌዝብሃለች፤ አንተ እየሸሸህ ሳለህ፥ የኢየሩሳሌም ልጃገረዶች ከኋላህ ሆነው ራሳቸውን ይነቀንቁብሃል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባኡ ዝተዛረቦ ቓል ከዓ እዙይ እዩ፦ እታ ድንግል ጓል ፅዮን ነዓቐትካን ኣባጨወትልካን፥ እታ ጓል ኢየሩሳሌም ድማ ኣባኻ ርእሳ ነቕነቐትልካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ እግዚብሄር ብዛዕባኡ እተዛረቦ ቓል እዚ እዩ፡ እታ ድንግል ጓል ጽዮን ነዐቐትካን ኣባጨወትካን፡ እታ ጓል የሩሳሌም ድሕሬኻ ዀይና ርእሳ ነቕነቐትልካ። |