2 Kings 19:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞዝ ናብ ህዝቅያስ ከምዚ ክብል ለኣኸ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብ ልዕሊ ሰናክሬብ ንጉስ ኣሶር ዝለመንካኒ ሰሚዐዮ ኣለኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ሞ​ጽም ልጅ ኢሳ​ይ​ያስ እን​ዲህ ብሎ ወደ ሕዝ​ቅ​ያስ ላከ፥ “የሠ​ራ​ዊት ጌታ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ስለ አሦር ንጉሥ ስለ ሰና​ክ​ሬም ወደ እኔ የለ​መ​ን​ኸ​ውን ሰም​ቻ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአሞጽም ልጅ ኢሳይያስ እንዲህ ብሎ ወደ ሕዝቅያስ ላካ። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለ አሦር ንጉሥ ስለ ሰናክሬም ወደ እኔ የለመንኽውን ሰምቻለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህ በኋላ የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ እንዲህ የሚል መልእክት ላከ፦ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ስለ አሦር ንጉሠ ነገሥት ስለ ሰናክሬም ዛቻ ያቀረብከውን ጸሎት ሰምቻለሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ አሞጻ ናአይ እሳያሰ ህዝቂያሳዉ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤ “መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ኔን አሶረ ካትያ ሳናክሬማ ጋሱዋን ታና ዎሴዳ ዎሳ ስሳድ’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Amoos'a na'ay Isiyaasi Hizk'k'iyaasaw hawaadan yaagiide kiitteedda; «Med'ina Goday Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Neeni Asoore Kaatiyaa Sanaakireema gaasuwaan taana woosseedda woosaa sisaad› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Amoxe naa Isayaasi kawo Hizqiyaasas hayssafe kaalli diza kiitaa yeddides. «GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Asoore kawo Senakireeme bolla ne woossida woosaa tani siyadis› gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኣሞጼ ና ኢሳያሲ ካዎ ሂዝቂያሳስ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛ ኪታ ዬዲዴስ። «ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ኣሶሬ ካዎ ሴናኪሬሜ ቦላ ኔ ዎሲዳ ዎሳ ታኒ ሲያዲስ› ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ አሞፀ ናአይ እሳያስ ህዝቅያሳኮ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ፤ “ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ። ኔኒ አሶረ ካዋ ሳናክሬማ ጋሶን ታና ዎስዳ ዎሳ ስአስ።”
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Amoxe na7ay Isayaasi Hizqiyaasako haysada yaagidi kiittis; “Goday Isra7eele Xoossay haysada yaagees. Neeni Asoore kawa Sanakreema gaason tana woossida woosa si7as.”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ ሕዝቅያስ እንዲህ ሲል መልእክት ላከ፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፤ ‘በአሦር ንጉሥ በሰናክሬም ላይ ወደ እኔ ያቀረብኸውን ልመና ሰምቻለሁ’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ወደ ንጉሥ ሕዝቅያስ እንዲህ የሚል መልእክት ላከ፦ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ስለ አሦር ንጉሠ ነገሥት ስለ ሰናክሬም ዛቻ ያቀረብከውን ጸሎት ሰምቻለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞፅ ናብ ሕዝቅያስ ከምዙይ ኢሉ ለኣኸ፦ “እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ‘ነቲ ብዛዕባ ሰናክሬም ንጉስ ኣሶር ዝለመንካኒ፥ ሰሚዐዮ ኣለኹ’ ” ይብል ኣሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽ ናብ ህዝቅያስ ከምዚ ኢሉ ለኣኸ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ነቲ ብዛዕባ ሰናክሪብ ንጉስ ኣሶር ዝለመንካኒ፡ ሰሚዔዮ ኣሎኹ።