2 Kings 19:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኤልያቂም እቲ ኣብ ልዕሊ እታ ቤት ዝነበረን ንሸብናን እቲ ጸሓፍን ንዓበይቲ ካህናትን ብማቕ ተኸዲኖም ናብ ነብዪ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞዝ ለኣኾም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቤቱንም አዛዥ ኤልያቄምን ጸሓፊውንም ሳምናስን የካህናቱንም አለቆች ማቅ ለብሰው ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ ይሄዱ ዘንድ ላካቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቤቱንም አዛዥ ኤልያቄምን ጸሐፊውንም ሳምናስን የካህናቱንም ሽማግሌዎች ማቅ ለብሰው ወደ ነቢዩ ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ኢሳይያስ ይሄዱ ዘንድ ላካቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወዲያውም የቤተ መንግሥቱ ኃላፊ የሆነውን ኤልያቄምን፥ የቤተ መንግሥቱን ጸሐፊ ሼብናንና ሽማግሌዎች ካህናትን ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ ላከ፤ እነርሱም ራሳቸው ማቅ ለብሰው ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካትያ ጎለን አዎትያ ኤልያቂመ፥ ዋና ጻፊ ሼብንነ ካለያ ቄሳቱ ዋሩዋ ማዪደ፥ አሞጻ ናኣ ትምቢትያ ኦድያ ኢስያሳ ኮ ባና ማላ ኪቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatiyaa gollen aawotiyaa Eliyaak'iime, waanna s'aafii Sheebininne kaaletsiyaa k'eesatuu waaruwaa mayyiide, Amoos'a na'aa timbbitiyaa odiyaa Isiyaasakko baana mala kiitteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafekka kawoteththa keeththan azaziza Elyaaqeemey, xaafe Sheebinaynne waanna qeeseti maaqa may7idi Amoxe naa nabe Isayaasakko baana mala ubbaa kiitti yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌካ ካዎቴ ኬን ኣዛዚዛ ኤልያቄሜይ፥ ጻፌ ሼቢናይኔ ዋና ቄሴቲ ማቃ ማይኢዲ ኣሞጼ ና ናቤ ኢሳያሳኮ ባና ማላ ኡባ ኪቲ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎ ጋ አዋተን አይስያ ኤልያቄም፥ ዋና ፃፈይ ሳምናስነ ጭማ ካህነት ካዮ ማኦ ማእድ፥ አሞፀ ናኣ ናብያ እሳያሳኮ ባና መላ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawo gadho aawatethan aysiya Eliyaqeemi, waanna xaafey Saminasinne cima kahineti kayo ma7o ma7idi, Amoxe na7aa nabiya Isayaasako baana mela kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም የቤተ መንግሥቱን አዛዥ ኤልያቄምን፣ ጸሓፊውን ሳምናስንና ዋና ዋናዎቹን ካህናት ማቅ ለብሰው ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዲሄዱ ሁሉንም ላካቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወዲያውም የቤተ መንግሥቱ ኀላፊ የሆነውን ኤልያቄምን፥ የቤተ መንግሥቱን ጸሐፊ ሼብናንና ሽማግሌዎች ካህናትን ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢዩ ኢሳይያስ ላከ፤ እነርሱም ራሳቸው ማቅ ለብሰው ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኤልያቄም ኣዛዚ ቤቱን ሳምናስ እቲ ፀሓፍን ነቶም ዓበይቲ ኻህናትን፥ ወጮ ተኸዲኖም ናብ ነቢይ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞፅ ለኣኾም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንኤልያቂም ኣዛዝ ቤትን ንሻብና እቲ ጸሓፍን ካብ ካህናትውን ዓበይቲ ገይሩ፡ ከሊ ተኸዲኖም ናብ ነብዪ ኢሳይያስ ወዲ ኣሞጽ ሰደዶም። |