2 Kings 19:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ህዝቅያስ ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ጸለየ፡ እግዚኣብሄር፡ ኣብ መንጎ ኪሩቤል ዚነብር ኣምላኽ እስራኤል፡ ንስኻ ጥራይ ኣምላኽ ኲለን መንግስታት ምድሪ ኢኻ። ሰማይን ምድርን ንስኻ ኢኻ ፈጢርካ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕዝ​ቅ​ያ​ስም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ብሎ ጸለየ፥ “በኪ​ሩ​ቤል ላይ የም​ት​ቀ​መጥ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ አቤቱ፥ አንተ ብቻ​ህን የም​ድር ነገ​ሥ​ታት ሁሉ አም​ላክ ነህ፤ ሰማ​ይ​ንና ምድ​ርን ፈጥ​ረ​ሃል ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቅያስም ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ጸለየ። በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ የእስራኤል አምላክ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን የምድር ነገሥታት ሁሉ አምላክ ነህ፤ ሰማይንና ምድርን ፈጥረሃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህ ሲል ጸለየ፥ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ኪሩቤል ተብለው በሚጠሩ መላእክት ላይ የተቀመጥህ አንተ ብቻ አምላክ ነህ፤ የዓለምንም መንግሥታት የምትመራ አንተ ነህ፤ ሰማይንና ምድርን የፈጠርህ አንተ ነህ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቲደ መና ጎዳ ሀዋዳን ያጊደ ዎሴዳ፤ “አቤት መና ጎዳዉ፥ ክሩበቱዋፐ ግዱዋን ኡትያ እስራኤልያ ጾሳዉ፥ ሳኣ ካዉተቱ ኡባ ቦላ ነ ጻላላይ ጾሳ። ሳሉዋነ ሳኣ ኔን መዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatiide Med'ina Godaa hawaadan yaagiide woosseedda; «Abeet Med'ina Godaw, kiruubetuwaappe gidduwaan uttiyaa Israa'eeliyaa S'oossaw, sa'aa kawutetsatuu ubbaa bolla ne s'alalay S'oossaa. Saluwaanne sa'aa neeni med'd'aadda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Hizqiyaasi GODAAKKO, «Kirube bolla ne araatan uttida GODAA Isra7eele Xoossoo! Biitta bolla diza ubbaa bolla Xoossi nena; salonne sa7a medhdhiday nena.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ሂዝቂያሲ ጎዳኮ፥ «ኪሩቤ ቦላ ኔ ኣራታን ኡቲዳ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሶ! ቢታ ቦላ ዲዛ ኡባ ቦላ ጾሲ ኔና፤ ሳሎኔ ሳኣ ሜዳይ ኔና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትድ፥ ጎዳ ሀይሳዳ ያግድ ዎስስ፤ “አቤት ጎዳዉ፥ ክሩበታፐ ግዶን ኡትያ እስራኤለ ፆሳዉ፥ ሳኣ ካዎተታ ኡባ ቦላ ነ ፃላል ፆሰ፤ ሳሉዋነ ሳኣ ኔኒ መዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatidi, Godaa haysada yaagidi woossis; “Abeeti Godaw, kiruubetape giddon uttiya Isra7eele Xoossaw, sa7aa kawotethata ubbaa bolla ne xalaali Xoosse; saluwanne sa7aa neeni medhadasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሕዝቅያስ እንዲህ ሲል ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ “በኪሩቤል ላይ በዙፋንህ የተቀመጥህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ በምድር ነገሥታት ሁሉ ላይ አምላክ አንተ ብቻ ነህ፤ ሰማይንና ምድርን የፈጠርህም አንተ ነህ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲህ ሲል ጸለየ፥ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ኪሩቤል ተብለው በሚጠሩ መላእክት ላይ የተቀመጥህ አንተ ብቻ አምላክ ነህ፤ የዓለምንም መንግሥታት የምትመራ አንተ ነህ፤ ሰማይንና ምድርን የፈጠርህ አንተ ነህ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዝቅያስ ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ከምዙይ ኢሉ ፀለየ፦ “ኣታ ኣብ ኪሩቤል እትቕመጥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል! ኣምላኽ ኵለን መንግስታት ምድሪ ንስኻ በይንኻ ኢኻ፤ ንሰማይን ንምድርን ንስኻ ፈጠርካዮ።
Amharic Tigrinya 2011 ህዝቅያስ ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ ጸለየ፡ ኣታ ኣብ ኪሩቤል እትቕመጥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ እቲ ኣምላኽ ኲለን መንግስትታት ምድሪ ንስኻ በይንኻ ኢኻ፡ ንሰማይን ንምድርን ንስኻ ገበርካዮ።