2 Kings 19:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ህዝቅያስ ድማ ነዚ ምስ ሰምዐ፡ ክዳውንቱ ቀዲዱ ብማቕ ተሸፊኑ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣተወ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ንጉሡም ሕዝቅያስ ይህን በሰማ ጊዜ ልብሱን ቀደደ፥ ማቅም ለበሰ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ገባ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡም ሕዝቅያስ ይህን በሰማ ጊዜ ልብሱን ቀደደ፥ ማቅም ለበሰ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ገባ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሥ ሕዝቅያስ ይህን ሁሉ በሰማ ጊዜ በኀዘን ልብሱን ቀደደ፤ ማቅ ለብሶም ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሄደ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ ህዝቂያሰ ሄዋ ስሴዳ ዎደ፥ ባረ ማዩዋ ፔደ ዋሩዋ ማዪደ፥ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ገሌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Hizk'k'iyaase hewaa siseedda wode, bare mayuwaa peed'iide waaruwaa mayyiide, Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa geleedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawo Hizqiyaasi hessa siyidi ba may7o daakkides; maaqa may7idi Xoossa keeth gelides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎ ሂዝቂያሲ ሄሳ ሲዪዲ ባ ማይኦ ዳኪዴስ፤ ማቃ ማይኢዲ ጾሳ ኬ ጌሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ህዝቅያስ ሄሳ ስእዳ ዎደ፥ ባ ማኡዋ ዳክድ፥ ካዮ ማኦ ማእድ፥ ፆሳ ኬ ገልስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Hizqiyaasi hessa si7ida wode, ba ma7uwa daakidi, kayo ma7o ma7di, Xoossa keethi gelis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሥ ሕዝቅያስ ይህን ሲሰማ ልብሱን ቀደደ፤ ማቅ ለብሶም ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ገባ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ሕዝቅያስ ይህን ሁሉ በሰማ ጊዜ በሐዘን ልብሱን ቀደደ፤ ማቅ ለብሶም ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሄደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ሕዝቅያስ እዙይ ምስ ሰምዐ፥ ክዳኑ ቐዲዱ፥ ወጮ ተኸዲኑ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣተወ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ድማ፡ ንጉስ ህዝቅያስ እዚ ምስ ሰምዔ፡ ክዳኑ ቐዲዱ፡ ከሊ ተኸዲኑ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣተወ። |