2 Kings 18:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ምስኡ ነበረ። ኣብ ዝኸዶ ዘበለ ብልጽግና ረኸበ፡ ኣብ ልዕሊ ንጉስ ኣሶር ድማ ዓመጸ፡ ኣየገልገሎን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሚሠራውም ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረ፤ በአሦርም ንጉሥ ላይ ዐመፀ፤ አልተገዛለትምም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ፥ የሚሄድበትም መንገድ ተከናወነለት፤ በአሦርም ንጉሥ ላይ ዐመፀ፥ አልገበረለትም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ሆኖ ስለሚረዳው የሚሠራው ሁሉ በተቃና ሁኔታ ይከናወንለት ነበር፤ ሕዝቅያስ በአሦር ንጉሠ ነገሥት ላይ ዐምፆ ለእርሱ መገዛትን አሻፈረኝ አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ አናና እትፐ ግዴዳ፤ ያትና እ ኦያባይ ኡባይ አዉ እንጀቴዳ። እ አሶረ ካትያ ቦላ ማካሌዳ፤ አዉ ሞደተናን እጼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday aanana ittippe gideedda; yaatina I ootsiyaabay ubbay aw injjeteedda. I Asoore kaatiyaa bolla makkaleedda; aw moodettenaan is's'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY izara diza gishshas izi ooththiza miish ubbay izas polettides; izi Asoore kawora eqettidi izas giira giirontta ixxides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢዛራ ዲዛ ጊሻስ ኢዚ ኦዛ ሚሽ ኡባይ ኢዛስ ፖሌቲዴስ፤ ኢዚ ኣሶሬ ካዎራ ኤቄቲዲ ኢዛስ ጊራ ጊሮንታ ኢጺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ እያራ ግድስ፤ እ ኦያባ ኡባይ እያዉ እንጀትስ። እ አሶረ ካዋ ቦላ ማካልድ፥ እያዉ ሃረቶና እፅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday iyara gidis; I oothiyaba ubbay iyaw injetis. I Asoore kawa bolla makallidi, iyaw haaretonna ixis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ነበር የሚያደርገው ሁሉ ተከናወነለት። በአሦር ንጉሥ ላይ ዐመፀ፤ ግብር መገበሩንም ተወ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ሆኖ ስለሚረዳው የሚሠራው ሁሉ በተቃና ሁኔታ ይከናወንለት ነበር፤ ሕዝቅያስ በአሦር ንጉሠ ነገሥት ላይ ዐምፆ ለእርሱ መገዛትን አሻፈረኝ አለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እግዚኣብሄር ምስኡ ነበረ፤ ዝኸዶ መንገዲውን ይቐንዖ ነበረ። ኣብ ልዕሊ ንጉስ ኣሶር ዓመፀ፤ ግብሪውን ኣይገበረሉን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ምስኡ ነበረ፡ ኣብ ዝወጾ ዘበለ ቐንዓሉ። ካብ ንጉስ ኣሶር ከኣ ዐለወ እሞ ኣይተገዝኣሉን። |