2 Kings 18:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንየሩሳሌም ካብ ኢደይ ምእንቲ ኼድሕና፡ ካብ ኵሎም ኣማልኽቲ ሃገራት ንምድሮም ካብ ኢደይ ዘድሓኑ መን እዮም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ከእጄ ያድ​ናት ዘንድ ከሀ​ገ​ሮቹ አማ​ል​ክት ሁሉ ሀገ​ሩን ከእጄ ያዳነ ማን ነው?”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰማርያን ከእጄ አድነዋታልን? እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ከእጄ ያድን ዘንድ ከአገሮቹ አማልክት ሁሉ አገሩን ከእጄ ያዳነ ማን ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእነዚህ ሁሉ አገሮች አማልክት ከንጉሠ ነገሥታቶቻችን እጅ አገሮቻቸውን ለማዳን የቻሉበት ጊዜ አለን? ታዲያ እንግዲህ እናንተ ‘እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ያድናታል’ ብላችሁ የምታስቡት እንዴት ነው?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ቢታቱዋ ጾሳቱዋ ኡባ ግዶን ባረ ቢታ ታ ኩሽያፐ አያ ጾስ አሼዳዋ ሽን፥ መና ጎዳይ የሩሳላመ ታ ኩሽያፐ አሻኔ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha biittatuwaa s'oossatuwaa ubbaa giddon bare biittaa ta kushiyaappe ayaa s'oossi ashsheedawaa shin, Med'ina Goday Yerusaalame ta kushiyaappe ashshanee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayta ha dereta eeqa xoossatappe ba dere ta kusheppe ashshana dandayday oonee? Histtiin GODAY Yerusalaame ta kusheppe wostti woththi ekkana dandayzee?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይታ ሃ ዴሬታ ኤቃ ጾሳታፔ ባ ዴሬ ታ ኩሼፔ ኣሻና ዳንዳይዳይ ኦኔ? ሂስቲን ጎዳይ ዬሩሳላሜ ታ ኩሼፔ ዎስቲ ዎ ኤካና ዳንዳይዜ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ቢታታ ፆሳታ ኡባ ግዶን፥ ባ ቢታ ታ ኩሸፐ አይ ፆሲ አሽዳሽን፥ ጎዳይ የሩሳላመ ታ ኩሸፐ አሻኔ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha biittata xoossata ubbaa giddon, ba biitta ta kushepe ay xoossi ashshidashin, Goday Yerusalaame ta kushepe ashshanee?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነዚህ አገሮች አማልክት ሁሉ አገሩን ከእኔ ለማዳን የቻለ ማን አለ? ታዲያ እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ከእጄ ሊታደጋት እንዴት ይችላል?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእነዚህ ሁሉ አገሮች አማልክት ከንጉሠ ነገሥታቶቻችን እጅ አገሮቻቸውን ለማዳን የቻሉበት ጊዜ አለን? ታዲያ እንግዲህ እናንተ ‘እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ያድናታል’ ብላችሁ የምታስቡት እንዴት ነው?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ኵሎም ኣማልኽቲ ንሃገሮም ካብ ኢደይ ዘድሓኑ ኣየንኦም እዮም? እግዚኣብሄር ንኢየሩሳሌም ካብ ኢደይ ከድሕና ዝኽእል ደኣ ኸመይ ገይሩ እዩ?”
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ንየሩሳሌም ካብ ኢደይ ኬድሕናስ፡ ካብ ኲሎም ኣማልኽቲ ሃገራት ንሃገሮም ካብ ኢደይ ዘድሐኑ ኣየኖት እዮም