2 Kings 18:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብህይወት ምእንቲ ኸይትመውትሲ፡ ናብ ከም ምድርኹም እትመስል ምድሪ፡ ምድሪ ስርናይን ወይንን፡ ዓዲ እንጌራን ኣታኽልቲ ወይንን፡ ናብ ዘይቲ ኣውሊዕን መዓርን ክሳዕ ዚወስደኩም። ንህዝቅያስ እግዚኣብሄር ከድሕነና እዩ ብምባል እንተ ኣእመነኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህም መጥቼ ምድራችሁን ወደምትመስለው ምድር፥ እህልና የወይን ጠጅ፥ እንጀራና ወይን፥ ወይራና ማር ወዳለባት ምድር እስካፈልሳችሁ ድረስ በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንዳትሞቱም ነው። ሕዝቅያስም፦ እግዚአብሔር ያድናችኋል ብሎ ያታልላችኋልና አትስሙት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህም መጥቼ ምድራችሁን ወደምትመስለው ምድር፥ እህልና የወይን ጠጅ፥ እንጀራና ወይን፥ ወይራና ማር ወዳለባት ምድር እስካፈልሳችሁ ድረስ በሕይወት እንድትኖሩ እንዳትሞቱም ነው። ሕዝቅያስም። እግዚአብሔር ያድነናል ብሎ ቢያታልላችሁ አትስሙት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም ሁሉ የሚሆነው ንጉሠ ነገሥቱ የእናንተን አገር ወደምትመስል ምድር ወስዶ እስከሚያሰፍራችሁ ድረስ ነው፤ በዚያችም ምድር ወይን ጠጅ የሚገኝባቸው የወይን ተክል ቦታዎችና በቂ የእንጀራ እህል የሚመረትባቸው እርሻዎች አሉ፤ ምድሪቱም የወይራ ፍሬና የወይራ ዘይት እንዲሁም ማር የሞላባት ናት፤ ንጉሠ ነገሥቱ የሚያዛችሁን ብትፈጽሙ በሕይወት ትኖራላችሁ እንጂ አትሞቱም፤ ስለዚህ ሕዝቅያስ ‘እግዚአብሔር ይታደጋችኋል’ እያለ በመስበክ አያሞኛችሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ታን ያደ፥ ህንተንታ ህንተንቱ ቢታ ማላትያ ጋድያ አካደ አፋና። ሄ ቢታይ ካይነ ዎይንያ ኤሳ ኡክይነ ዎይንያ አታክልቲ ኩሜዳ ቢታ፤ ዎጋራይነ ማ ኤሳይነ ኩሜዳ ቢታ። ህንተንቱ ታዉ አዛዘቶፐ፥ ፓጻ ደአና፤ ሀይቂክታ’ ያጌ። “ህዝቂያሰ ህንተንታ፥ ‘መና ጎዳይ ኑና አሻና’ ያጊደ ጭምያዋ ስሶፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, taani yaade, hinttentta hinttenttu biittaa malatiyaa gadiyaa akkaade afana. He biittay katsaynne woyniyaa eessaa ukitsaynne woyniyaa ataakilttii kumeedda biittaa; wogaraynne matsaa eessaynne kumeedda biittaa. Hinttenttu taw azazettooppe, pas'a de'ana; hayk'k'ikkita› yaagee. «Hizk'k'iyaase hinttentta, ‹Med'ina Goday nuuna ashshana› yaagiide c'immiyaawaa sisoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessika hananay tani inttena gede intte biittayo misatiza soho kaththinne woyne ushshi, daabboynne woyne atakiltey, wogara miththinne eessi dizasota inttena gelththana gakkanaassa; intte hayqo aggidi de7o doorite› gees. Hizqiyaasi nuna GODAY ashshana giidi inttena baleththiza gishshas intte izi gizayssa siyopite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሲካ ሃናናይ ታኒ ኢንቴና ጌዴ ኢንቴ ቢታዮ ሚሳቲዛ ሶሆ ካኔ ዎይኔ ኡሺ፥ ዳቦይኔ ዎይኔ ኣታኪልቴይ፥ ዎጋራ ሚኔ ኤሲ ዲዛሶታ ኢንቴና ጌልና ጋካናሳ፤ ኢንቴ ሃይቆ ኣጊዲ ዴኦ ዶሪቴ› ጌስ። ሂዝቂያሲ ኑና ጎዳይ ኣሻና ጊዲ ኢንቴና ባሌዛ ጊሻስ ኢንቴ ኢዚ ጊዛይሳ ሲዮፒቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ያዳ፥ ህንተና ህንተ ቢታ ዳንያ ቢታ ኤፋና። ሄ ቢታይ ካነ ዎይነይ፥ ኡይነ ዎይነ ጋደይ ኩምዳ ቢታ፤ ሻማሆ ዛይተይነ ኤስ ኩምዳ ቢታ። ህንተ ታዉ ኪተትኮ፥ ደኦን ዳና፤ ሀይቀከታ። ህዝቅያስ፥ ‘ጎዳይ ኑና አሻና’ ያግድ ህንተና ጭመይሳ ስኦፕተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani yada, hintena hinte biitta daaniya biitta efana. He biittay kathinne woyney, uythinne woyne gadey kumida biitta; shamaho zayteynne eessi kumida biitta. Hinte taw kiitetiko, de7on daana; hayqeketa. Hizqiyaasi, ‘Goday nuna ashshana’ yaagidi hintena cimmeysa si7opite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህም የሚሆነው የእናንተኑ ወደምትመስለው ምድር እህልና የወይን ጠጅ፣ ዳቦና የወይን ተክል፣ የወይራ ዛፍና ማር ወዳለባት እስካገባችሁ ድረስ ነው፤ እናንተም ሞትን ሳይሆን ሕይወትን ምረጡ።’ “ሕዝቅያስ፣ ‘ እግዚአብሔር ይታደገናል’ በማለት ስለሚያሳስታችሁ አትስሙት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም ሁሉ የሚሆነው ንጉሠ ነገሥቱ የእናንተን አገር ወደምትመስል ምድር ወስዶ እስከሚያሰፍራችሁ ድረስ ነው፤ በዚያችም ምድር ወይን ጠጅ የሚገኝባቸው የወይን ተክል ቦታዎችና በቂ የእንጀራ እህል የሚመረትባቸው እርሻዎች አሉ፤ ምድሪቱም የወይራ ፍሬና የወይራ ዘይት እንዲሁም ማር. የሞላባት ናት፤ ንጉሠ ነገሥቱ የሚያዛችሁን ብትፈጽሙ በሕይወት ትኖራላችሁ እንጂ አትሞቱም፤ ስለዚህ ሕዝቅያስ ‘እግዚአብሔር ይታደጋችኋል’ እያለ በመስበክ አያሞኛችሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምእንቲ ኽትነብሩ እምበር ከይትሞቱስ፥ መፂአ ሃገርኩም ናብ እትመስል ሃገር፥ ናብ ሃገር እኽልን እንጀራን፥ ናብ ሃገር ኣታኽልቲ ወይንን ኰልዒ ወይንን፥ ናብ ሃገር ዘይትን መዓርን ክሳዕ ዝወስደኩም ‘እግዚኣብሄር ከድሕነና እዩ’ እናበለ ሕዝቅያስ ክጥብረኩም እንተሎ፥ ኣይትስምዕዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምእንቲ ኽትነብሩ እምበር፡ ከይትሞቱስ፡ መጺኤ ሃገርኩም ናብ እትመስል ሃገር፡ ናብ ሃገር እኽልን ኰልዒ ወይንን ናብ ሃገር እንጌራን ኣታኽልቲ ወይንን፡ ናብ ሃገር ዘይትን መዓርን ክሳዕ ዝወስደኩም፡ ንህዝቅያስ፡ እግዚኣብሄር ኬድሕነና እዩ፡ እናበለ ኺጥብረኩም ከሎ፡ ኣይትስምዕዎ። |