2 Kings 18:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ራብሳኬ ደው ኢሉ ብቛንቋ ኣይሁድ ዓው ኢሉ ጨደረ እሞ ከምዚ በለ፦ “ቃል እቲ ዓብዪ ንጉስ ንጉስ ኣሶር ስምዑ!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ራፋ​ስ​ቂ​ስም ቆሞ በታ​ላቅ ድምፅ በዕ​ብ​ራ​ይ​ስጥ ቋንቋ እን​ዲህ ብሎ ጮኸ፥ “የታ​ላ​ቁን የአ​ሦር ንጉሥ ቃል ስሙ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ራፋስቂስም ቆሞ በታላቅ ድምፅ በአይሁድ ቋንቋ እንዲህ ብሎ ጮኽ። የታላቁን የአሦር ንጉሥ ቃል ስሙ፤ ንጉሡ እንዲህ ይላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም በኋላ ያ የአሦር ባለ ሥልጣን ከተቀመጠበት ተነሥቶ ቆመ፤ ድምፁንም ከፍ አድርጎ በዕብራይስጥ ቋንቋ እንዲህ እያለ መናገር ጀመረ፤ “የአሦር ንጉሠ ነገሥት የሚነግራችሁን ስሙ!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ አሶረቱ ጋዳዋይ ደንድ ኤቂደ፥ ባረ ቃላ ቁ ኦደ፥ እብራዌ ቃላን ሀዋዳን ያጌዳ፤ “አሶረ ካቲ ዎልቃማይ ህንተንታ ግያዋ ስስተ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Asooretuu gadaaway denddi ek'k'iide, bare k'aalaa d'ok'k'u ootsiide, Ibraawetso k'aalan hawaadan yaageedda; «Asoore kaatii wolk'k'aamay hinttentta giyaawaa sisite!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye olanchchata gadawazi eqqidi ba qaala dhoqqu histtidi Ibraaweta qaalara, «Intte ha7i gita Asoore kawo qaala siyite!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኦላንቻታ ጋዳዋዚ ኤቂዲ ባ ቃላ ቁ ሂስቲዲ ኢብራዌታ ቃላራ፥ «ኢንቴ ሃኢ ጊታ ኣሶሬ ካዎ ቃላ ሲዪቴ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሶረ ቶራ ሞጮናይ ደንድ ኤቅድ፥ ባ ቃላ ቁ ኦድ፥ እብራወ ዶናን ሀይሳዳ ያግስ፤ “አሶረ ካዎይ ዎልቃማይ ህንተና ግያባ ስእተ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asoore toora moconay dendi eqidi, ba qaala dhoqu oothidi, Ibraawetho doonan haysada yaagis; “Asoore kawoy wolqaamay hintena giyaba si7ite!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም የጦር አዛዡ ቆሞ ድምፁን ከፍ በማድረግ በዕብራውያን ቋንቋ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “እንግዲህ የታላቁን የአሦርን ንጉሥ ቃል ስሙ!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ ያ የአሦር ባለሥልጣን ከተቀመጠበት ተነሥቶ ቆመ፤ ድምፁንም ከፍ አድርጎ በዕብራይስጥ ቋንቋ እንዲህ እያለ መናገር ጀመረ፤ “የአሦር ንጉሠ ነገሥት የሚነግራችሁን ስሙ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ራፋስቂስ ደው ኢሉ ብቛንቋ ኣይሁድ ዓው ኢሉ ተዛረበ፤ ከምዙይ ድማ በለ፦ “ዘረባ እቲ ዓብዪ ንጉስ፥ ንጉስ ኣሶር ስምዑ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ራብሳቀ ደው ኢሉ ብዘረባ ኣይሁድ ከኣ ዓው ኢሉ ጨደረ፡ ከምዚ ኢሉ ድማ ተዛረበ፡ ዘረባ እቲ ዓብዪ ንጉስ፡ ናይቲ ንጉስ ኣሶር ስምዑ።