2 Kings 18:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ራብሳኪ ግና ከምዚ በሎም፦ ጐይታይ ነዚ ቓላት እዚ ኽዛረብ ናብ ጐይታኹምን ናባኻትኩምንዶ ልኢኹኒ፧ ናብቶም ኣብ መንደቕ ተቐሚጦም ዘለዉ ሰባት፡ ምሳኻትኩም ሓመድ ገዛእ ርእሶም ክበልዑን ሽንቲ ባዕሎም ክሰትዩንዶ ኣይሰደደኒን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ራፋ​ስ​ቂስ ግን፥ “በውኑ ጌታዬ ይህን ቃል እና​ገር ዘንድ ወደ እና​ን​ተና ወደ ጌታ​ችሁ ልኮ​ኛ​ልን? ከእ​ና​ንተ ጋር ኵሳ​ቸ​ውን ይበሉ ዘንድ ሽን​ታ​ቸ​ው​ንም ይጠጡ ዘንድ በቅ​ጥር ላይ ወደ ተቀ​መ​ጡት ሰዎች አይ​ደ​ለ​ምን?” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ራፋስቂስ ግን። ጌታዬ ይህን ቃል እናገር ዘንድ ወደ አንተና ወደ ጌታህ ልኮኛልን? ከእናንተ ጋር ኵሳቸውን ይበሉ ዘንድ ሽንታቸውንም ይጠጡ ዘንድ በቅጥር ላይ ወደ ተቀመጡት ሰዎች አይደለምን? አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም “የአሦር ንጉሠ ነገሥት ይህን ሁሉ ለእናንተና ለንጉሣችሁ ብቻ እንድናገር የላከኝ መሰላችሁን? ከቶ አይደለም፤ ልክ እንደ እናንተ ኩሳቸውን ለመብላትና ሽንታቸውን ለመጠጣት የሚገደዱ ሰዎችም ጭምር ስለ ሆኑ፥ እኔ የምናገረውን በቅጽሩ ላይ ያሉት ሰዎች ሁሉ እንዲሰሙት ነው” ሲል መለሰላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ጋዳዋይ ዛረደ፥ “ሀ ቃላቱዋ ታን ህንተዉነ ህንተንቱ ጎዳ ጻላላዉ ኦዳናዉ ታና ታ ጎዳይ ኪቴዴየ? ህንተንቱና እትፐ ባረንቱ ሽኣ ማናዉነ ባረንቱ ሼሻ ኡሻናዉ ደእያ፥ ሀ ድርሳ ግምቢያ ቦላ ኡቴዳ አሳና ኡባዉ ኦዳናሳ ግደኔየ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin gadaaway zaaretsiide, «Ha k'aalatuwaa taani hinttewunne hinttenttu godaa s'alalaw odanaw taana ta goday kiitteeddeeyye? Hinttenttunna ittippe barenttu shi'aa maanawunne barenttu sheeshshaa ushanaw de'iyaa, ha dirssaa gimbbiyaa bolla utteedda asaana ubbaw odanaassa gidenneeyye?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Olanchchata gadawazi zaaridi, «Ta goday tana kiittiday inttessinne intte godaas xalla yootanaassee? Hankko asaykka intteyssaththo buro barkka ba shii maana malanne barkka ba sheesh uyanaas gimbeza bolla dizaytara yootanaas gidennee?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦላንቻታ ጋዳዋዚ ዛሪዲ፥ «ታ ጎዳይ ታና ኪቲዳይ ኢንቴሲኔ ኢንቴ ጎዳስ ጻላ ዮታናሴ? ሃንኮ ኣሳይካ ኢንቴይሳ ቡሮ ባርካ ባ ሺ ማና ማላኔ ባርካ ባ ሼሽ ኡያናስ ጊምቤዛ ቦላ ዲዛይታራ ዮታናስ ጊዴኔ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ቶራ ሞጮናይ ዛሪድ፥ “ሀ ቃላ ታኒ ህንተዉነ ህንተ ጎዳ ፃላላስ ኦዳናዉ ታ ጎዳይ ታና ኪትደዬ? ህንተራ እስፈ ባንታ ሽአ ማናዉነ ባንታ ሼሻ ኡያናዉ ደእያ፥ ሀ ድርሳ ግምብያ ቦላ ኡትዳ አሳ ኡባሳ ግደነዬ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin toora moconay zaaridi, “Ha qaala taani hintewunne hinte godaa xalaalas odanaw ta goday tana kiittideyee? Hintera issife banta shi7a maanawunne banta sheesha uyanaw de7iya, ha dirsa gimbiya bolla uttida asa ubbaasa gidenneyee?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጦር አዛዡም፣ “ለመሆኑ ጌታዬ ይህን እንድናገር የላከኝ፣ ለጌታችሁና ለእናንተ ብቻ ነውን? እነርሱም እንደ እናንተው ገና ኵሳቸውን ይበሉ ዘንድ፣ ሽንታቸውንም ይጠጡ ዘንድ በቅጥሩ ላይ ለተቀመጡት ጭምር አይደለምን?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም “የአሦር ንጉሠ ነገሥት ይህን ሁሉ ለእናንተና ለንጉሣችሁ ብቻ እንድናገር የላከኝ መሰላችሁን? ከቶ አይደለም፤ ልክ እንደ እናንተ ኩሳቸውን ለመብላትና ሽንታቸውን ለመጠጣት የሚገደዱ ሰዎችም ጭምር ስለ ሆኑ፥ እኔ የምናገረውን በቅጽሩ ላይ ያሉት ሰዎች ሁሉ እንዲሰሙት ነው” ሲል መለሰላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ራፋስቂስ ግና “ንጉስ፥ እዝ ነገር እዙይ ክናገር ናባኻን ናብ ጐይታኻንዶ ልኢኹኒ እዩ? ናብቶም ኣብ መካበብያ ተቐሚጦም ዘለዉ እሞ፥ ምሳኻትኩም ኵስሖም ክበልዑን ሽንቶም ክሰትዩን ዘለዎም ሰባትዶ ኣይኮነን?” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ራብሳቀ ግና፡ ጐይታይ እዚ ነገር እዚ ንጐይታኻን ንኣኻን ክነግረኩምዶ እዩ ዝለኣኸኒ ናብቶም ኣብ መካበብያ ተቐሚጦም ዘለው እሞ፡ ምሳኻትኩም ኰይኖም ሓርኦም ኪበልዑ ሽንቶም ኪሰትዩን ዘለዎም ሰባትዶ ኣይኰነን በሎም።