2 Kings 18:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከመይ ጌርካ ደኣ ገጽ ሓደ ኻብቶም ንኣሽቱ ባሮት ጐይታይ ገይርካ፡ ኣብ ግብጺ ንሰረገላታትን ፈረሰኛታትን ትውከል፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ ሰረ​ገ​ሎ​ችና ስለ ፈረ​ሶች በግ​ብፅ ስት​ታ​መን፥ ከጌ​ታዬ አገ​ል​ጋ​ዮች የሚ​ያ​ን​ሰ​ውን የአ​ን​ዱን አለቃ ፊት ትመ​ልስ ዘንድ እን​ዴት ይቻ​ል​ሃል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለ ሰረገሎችና ስለ ፈረሰኞች በግብጽ ስትታመን፥ ከጌታዬ ባሪያዎች የሚያንሰውን የአንዱ አለቃ ፊት ትቃወም ዘንድ እንዴት ይቻልሃል?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንተ እኮ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ከሆነው ከአሦር ተራ የጦር መኰንን ጋር እንኳ መወዳደር አትችልም፤ ግብጻውያን ሠረገሎችንና ፈረሶችን ይልኩልኛል ብለህ የምትጠባበቀውም በዚሁ ምክንያት ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ግብጼቱ ፓራ አሳቱዋና ፓራ ጋረቱዋ ታዉ የዳና ጋደ አማኖፐነ፥ ታ ጎዳ ኦላንቻቱ ካፓቱዋፐ እት ላፍያዋካ ዛራናዉ ዳንዳያካ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni Gibs'etu paraa asatuwaana paraa gaaretuwaa taw yeddana gaade ammanooppenne, ta godaa olanchchatuu kaappatuwaappe itti laafiyaawaakka zaaranaw danddayakka.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni ceeqettizay Gibxe para-gaaretaninne Gibxe paratan gidikkoka ta godazappe garsara diza olanchchata shuumetappe haray attoshin issaa ne wostta zaarana dandayay?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ጬቄቲዛይ ጊብጼ ፓራ-ጋሬታኒኔ ጊብጼ ፓራታን ጊዲኮካ ታ ጎዳዛፔ ጋርሳራ ዲዛ ኦላንቻታ ሹሜታፔ ሃራይ ኣቶሺን ኢሳ ኔ ዎስታ ዛራና ዳንዳያይ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ፥ “ግብፀት ፓራ አሳታነ ፓራ ጋረታ ታዉ የዳና” ጋዳ አማንኮ፥ ታ ጎዳ ቶራ ሞጮናታፐ እስ ጉካ ዛራናዉ ዳንዳአካ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni, “Gibxeti para asatanne para gaareta taw yeddana” gada ammaniko, ta godaa tora moconatape issi guuthaaka zaaranaw danda7aka.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የምትመካው በግብፅ ሠረገሎችና ፈረሶች ሆኖ ሳለ ከጌታዬ የበታች የጦር ሹማምት እንኳ አንዱን እንዴት መመለስ ትችላለህ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንተ እኮ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ከሆነው ከአሦር ተራ የጦር መኰንን ጋር እንኳ መወዳደር አትችልም፤ ግብጻውያን ሠረገሎችንና ፈረሶችን ይልኩልኛል ብለህ የምትጠባበቀውም በዚሁ ምክንያት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብናይ ግብፂ ሰረገላታትን ፈረሰኛታትን እንተ ተኣመንካ፥ ካብዞም ኣናእሽቱ ሓሻኽር ጐይታይ ንሓደ ሓለቓ ኽትመልስ ኣይትኽእልን ኢኻ።
Amharic Tigrinya 2011 ከመይ ጌርካኸ ገጽ ሓደ ሓለቓ ኻብቶም ናእሽቱ ገላው ጐይታይ ክትመልስ ትኽእል፡ ስለ ሰረገላታትን ፈረሰኛታትን ኢልካ ድማስ ብግብጺ ትእመን ኣሎኻ።