2 Kings 18:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ግናኸ፡ ብእግዚኣብሄር ኣምላኽና ንውከል እንተ በልኩምኒ፡ እቲ ህዝቅያስ በረኽቱን መሰውኢታቱን ኣውሪዱ ንይሁዳን ንየሩሳሌምን፡ ኣብ ቅድሚ እዚ ኣብ የሩሳሌም ዘሎ መሰውኢ ክትሰግዱ፡ ዝበሎዶ ኣይኰነን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ን​ተም፦ በአ​ም​ላ​ካ​ችን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ታ​መ​ና​ለን ብት​ሉኝ፥ ሕዝ​ቅ​ያስ ይሁ​ዳ​ንና ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን፦ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ባለው በዚህ መሠ​ዊያ ፊት ስገዱ ብሎ የኮ​ረ​ብታ መስ​ገ​ጃ​ዎ​ቹ​ንና መሠ​ዊ​ያ​ዎ​ቹን ያስ​ፈ​ረሰ ይህ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተም። በአምላካችን በእግዚአብሔር እንታመናለን ብትሉኝ፥ ሕዝቅያስ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን። በኢየሩሳሌም ባለው በዚህ መሠዊያ ፊት ሰገዱ ብሎ የኮረብታ መስገጃዎቹንና መሠዊያውቹን ያስፈረሰ ይህ አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአሦር የጦር አዛዥ ንግግሩን በመቀጠል እንደገና እንዲህ አለ፦ “አምላክህ እግዚአብሔር እንደሚረዳህ አድርገህ ታስባለህን? ይህማ እንዳይሆን፥ አንተ የእግዚአብሔርን የተቀደሱ ስፍራዎችንና መሠዊያዎችን ደምስሰህ ‘የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሕዝብ ማምለክ የሚገባቸው ኢየሩሳሌም ውስጥ በሚገኘው በአንድ መሠዊያ ብቻ ነው’ ብለህ ወስነሃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሽን ኔን ታዉ፥ ‘ኑን መና ጎዳን ኑ ጾሳን አማነቴቶ’ ያጎፐ፥ ህዝቂያሰ ይሁዳ አሳነ የሩሳላመ አሳ፥ ‘ህንተ የሩሳላመን ደእያ ያርሽያ ሳኣን ጎይናናዉ ኮሸ’ ጊደ፥ አዉ ጎይንያ ቃ ሳአቱዋነ ያርሹዋ ሳኣ ድጌዳ ጾሳ እ ግደኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Shin neeni taw, ‹Nuuni Med'ina Godan nu S'oossan ammanetteetto› yaagooppe, Hizk'k'iyaase Yihudaa asaanne Yerusaalame asaa, ‹Hintte Yerusaalamen de'iyaa yarshshiyaa sa'aan goynnanaw koshshe› giide, aw goynniyaa d'ok'k'a sa'atuwaanne yarshshuwaa sa'aa diggeedda S'oossaa I gidennee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka neni, ‹Nu ammanettizay GODAA nu Xoossanna› gaada taas yootanaas koykko Hizqiyaasi Yuhudanne Yerusalaame, ‹Intte goynnanaas bessizay hayssa Yerusalaamen diza yarshosoza sinththana› giidi zumbullata bolla diza goynnizasohotanne yarshizasohota laalliday iza gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ኔኒ፥ ‹ኑ ኣማኔቲዛይ ጎዳ ኑ ጾሳና› ጋዳ ታስ ዮታናስ ኮይኮ ሂዝቂያሲ ዩሁዳኔ ዬሩሳላሜ፥ ‹ኢንቴ ጎይናናስ ቤሲዛይ ሃይሳ ዬሩሳላሜን ዲዛ ያርሾሶዛ ሲንና› ጊዲ ዙምቡላታ ቦላ ዲዛ ጎይኒዛሶሆታኔ ያርሺዛሶሆታ ላሊዳይ ኢዛ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኔኒ፥ “ኑኒ ጎዳን ኑ ፆሳን አማነቶስ” ያግኮ፥ ህዝቅያስ፥ ይሁዳ አሳነ የሩሳላመ አሳ፥ “ህንተ የሩሳላመን ደእያ ያርሾ በሳን ጎይናናዉ ኮሼስ” ግድ፥ ቃ ጎይኖ በሳታነ ያርሾ በሳታ ድግዳይ እያ ግደኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin neeni, “Nuuni Godan nu Xoossan ammanetoos” yaagiko, Hizqiyaasi, Yihuda asaanne Yerusalaame asaa, “Hinte Yerusalaamen de7iya yarsho bessan goyinnanaw koshshees” gidi, dhoqa goyinno bessatanne yarsho bessata diggiday iya gidennee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም፣ “የምንመካው በአምላካችን በእግዚአብሔር ነው” የምትለኝ ከሆነም፣ ሕዝቅያስ ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን፣ “ማምለክ ያለባችሁ ኢየሩሳሌም ባለው በዚህ መሠዊያ ፊት ነው” ብሎ የኰረብታ ላይ መመለኪያዎቹንና መሠዊያዎቹን ያስፈረሰበት እርሱ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የአሦር የጦር አዛዥ ንግግሩን በመቀጠል እንደገና እንዲህ አለ፦ “አምላክህ እግዚአብሔር እንደሚረዳህ አድርገህ ታስባለህን? ይህማ እንዳይሆን፥ አንተ የእግዚአብሔርን የተቀደሱ ስፍራዎችንና መሠዊያዎችን ደምስሰህ ‘የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሕዝብ ማምለክ የሚገባቸው ኢየሩሳሌም ውስጥ በሚገኘው በአንድ መሠዊያ ብቻ ነው’ ብለህ ወስነሃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ብእግዚኣብሄር ኣምላኽና ተኣሚንና ኣለና እንተ በልኩምኒ ድማ፥ ንስኻ ሕዝቅያስ ንህዝቢ ይሁዳን ንኢየሩሳሌምን ኣብ ቅድሚ እዝ መሰውኢ እዙይ ኣብ ኢየሩሳሌም ስገዱ ኢልካ ኣብ ኰረብታ ዝነበሩ መሰውኢታቱ ዘፍረስካሉ ንስኻዶ ኣይኮንካን?
Amharic Tigrinya 2011 ብእግዚኣብሄር ኣምላኽና ተኣሚና ኣሎና፡ እንተ በልኩምኒ ድማ፡ ንሱ እቲ በረኽቱን መሰውኢታቱን ህዝቅያስ ዘግለሰሉን፡ ንይሁዳን ንየሩሳሌምን ከኣ፡ ኣብ ቅድሚ እዚ መሰውኢ እዚ ኣብ የሩሳሌም ስገዱ፡ ዝበለ ንሱዶ ኣይኰነን፡