2 Kings 18:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ረቢታት ድማ፡ ንህዝቅያስ በሎም፡ እቲ ዓብዪ ንጉስ ንጉስ ኣሶር ከምዚ ይብል፦ እዚ እትውከልዎ ዘለኹም እንታይ ትውክልቲ እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ራፋ​ስ​ቂ​ስም አላ​ቸው፥ “ለሕ​ዝ​ቅ​ያስ እን​ዲህ ብላ​ችሁ ንገ​ሩት፦ ታላቁ ንጉሥ የአ​ሦር ንጉሥ እን​ዲህ ይላል፦ ይህ የም​ት​ተ​ማ​መ​ን​በት መተ​ማ​መኛ ምን​ድን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ራፋስቂስም አላቸው። ለሕዝቅያስ እንዲህ ብላችሁ ንገሩት። ታላቁ የአሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል። ይህ የምትታመንበት መተማመኛ ምንድር ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከአሦር የጦር አዛዦች አንዱ እንዲህ አላቸው፦ “ለሕዝቅያስ እንዲህ በሉት ‘ታላቁ የአሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ ለመሆኑ እንደዚህ አድርገህ የተማመንክበት ነገር ምንድነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሶረቱ ጋዳዋይ ኡንቱንታ፥ “ህዝቂያሳዉ ሀዋዳን ያጊደ ኦድተ፤ ‘አሶረ ካቲ፥ ዎልቃማይ ኔና ሀዋዳን ያጌ፤ ኔን ሀዋ ኬና አያን አማነታድ?’
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Asooretuu gadaaway unttuntta, «Hizk'k'iyaasaw hawaadan yaagiide odite; ‹Asoore kaatii, wolk'k'aamay neena hawaadan yaagee; Neeni hawaa keena ayan ammanettaad?›
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Olanchchata kaaleththiza gadawazi isttas, «Intte Hizqiyaasas, ‹Gita Asoore kawoy nena, hayssa mala ne wozina minththiday aazee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦላንቻታ ካሌዛ ጋዳዋዚ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ሂዝቂያሳስ፥ ‹ጊታ ኣሶሬ ካዎይ ኔና፥ ሃይሳ ማላ ኔ ዎዚና ሚንዳይ ኣዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሶረታ ሀላቃይ፥ “ህዝቅያሳስ ሀይሳዳ ያግድ ኦድተ። አሶረ ካዎይ፥ ዎልቃማይ ነና ሀይሳዳ ያጌስ፤ ‘ኔኒ አይብን አማነታዲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Asooreta halaqay, “Hizqiyaasas haysada yaagidi odite. Asoore kawoy, wolqaamay nena haysada yaagees; ‘Neeni aybin ammanetadii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጦር መሪውም እንዲህ አላቸው፤ “ሕዝቅያስን እንዲህ በሉት፤ “ ‘ታላቁ የአሦር ንጉሥ የሚለው ይህ ነው፤ “ለመሆኑ እንዲህ የልብ ልብ እንድታገኝ ያደረገህ ምንድን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከአሦር የጦር አዛዦች አንዱ እንዲህ አላቸው፦ “ለሕዝቅያስ እንዲህ በሉት ‘ታላቁ የአሦር ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ ለመሆኑ እንደዚህ አድርገህ የተማመንክበት ነገር ምንድን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ራፋስቂስውን በሎም፦ “ንንጉስ ሕዝቅያስ ከምዙይ በልዎ፦ “እቲ ዓብዪ ንጉስ፥ ንጉስ ኣሶር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እዝ ተኣሚንካዮ ዘለኻ እሙንቶ እዙይ እንታይ እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ራብሳቀ ድማ በሎም፡ ንህዝቅያስ ግዳ በልዎ፡ እቲ ዓብዪ ንጉስ፡ ንጉስ ኣሶር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እዚ ተኣሚንካዮ ዘሎኻ እሙንቶ እዚ እንታይ እዩ እዚ ተኣሚንካዮ ዘሎኻ እሙንቶ እዚ እንታይ እዩ