2 Kings 18:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በቲ ግዜ እቲ፡ ህዝቅያስ ነቲ ወርቂ ካብ ኣፍደገ ቤተ መቕደስ የሆዋን ካብቲ ንጉስ ይሁዳ ህዝቅያስ ዝሸፈኖ ኣዕኑድን ቆሪጹ ንንጉስ ኣሶር ሃቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያን ጊዜም ሕዝቅያስ ከእግዚአብሔር መቅደስ ደጆችና የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ ከለበጣቸው መቃኖች ወርቁን ቈረጠ፤ ለአሦርም ንጉሥ ሰጠው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያን ጊዜም ሕዝቅያስ ከእግዚአብሔር መቅደስ ደጆችና የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ ከለበጣቸው መቃኖች ወርቁን ቈረጠ፥ ለአሦርም ንጉሥ ሰጠው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም በቤተ መቅደሱ መግቢያ በሮች ላይ ተለብጦ የነበረውን ወርቅና እርሱም ራሱ በቤተ መቅደሱ የበር ዐምዶች ላይ ለብጦት የነበረውን ወርቅ ጭምር ወደ ሰናክሬም ላከ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ይሁዳ ካቲ ህዝቂያሰ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ፐንግያ ሳንቃቱዋ ማይ ኡቴዳ ዎርቃነ ቃይ እ ባረ ሁጲያዉ ሄ ፐንገ ቆስለቱዋ ማይዝ ዎዳ ዎርቃ ፖቂ ቃሪደ፥ አሶረ ካትያዉ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Yihudaa Kaatii Hizk'k'iyaase Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa penggiyaa sank'k'atuwaa mayyi utteedda work'k'aanne k'ay I bare huup'iyaw he pengge k'osiletsatuwaa mayzzi wotseedda work'k'aa pok'k'i k'aariide, Asoore kaatiyaw yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yuhuda kawo Hizqiyaasi Xoossa Keeththa sanqqata bollanne qosilaththata bolla meeshettida worqqata Asoore kawos shoddi shoddi immides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ዩሁዳ ካዎ ሂዝቂያሲ ጾሳ ኬ ሳንቃታ ቦላኔ ቆሲላታ ቦላ ሜሼቲዳ ዎርቃታ ኣሶሬ ካዎስ ሾዲ ሾዲ ኢሚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ይሁዳ ካዎይ ህዝቅያስ፥ ፆሳ ኬ ፐንግያ ሳንቃታ ትይዳ ዎርቃነ እ ባ ሁጰን ፐንገ ቱቀታ ትይዳ ዎርቃ ቃርድ፥ አሶረ ካዋስ የድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yihuda kawoy Hizqiyaasi, Xoossa keetha pengiya sanqata tiyida worqanne I ba huuphen penge tuuqeta tiyida worqaa qaaridi, Asoore kawas yeddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜም የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ፣ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መዝጊያዎችና መቃኖች ላይ የለበጠውን ወርቅ ነቃቅሎ ለአሦር ንጉሥ ሰጠው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም በቤተ መቅደሱ መግቢያ በሮች ላይ ተለብጦ የነበረውን ወርቅና እርሱም ራሱ በቤተ መቅደሱ የበር ዐምዶች ላይ ለብጦት የነበረውን ወርቅ ጭምር ወደ ሰናክሬም ላከ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምኡውን ሕዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ነቲ መዓፁ መቕደስ እግዚኣብሄርን ልዳውቱን ለቢጥዎ ዝነበረ ወርቂ ባዕሉ ቐንጢጡ ንንጉስ ኣሶር ሃቦ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ጊዜ እቲኣ ህዝቅያስ ንጉስ ይሁዳ ነቲ መዓጹ መቕደስ እግዚኣብሄርን ልዳውትን ለቢጥዎ ዝነበረ ወርቂ ህዝቅያስ ባዕሉ ቐንጢጡ ንንጉስ ኣሶር ሀቦ። |