2 Kings 17:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በቲ እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሚ ደቂ እስራኤል ዝሰጐጎም ኣህዛብን ናይቶም ዝገበርዎ ነገስታት እስራኤልን ድማ ብሕግታት ተመላለሰ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ከእስራኤል ልጆች ፊት በአሳደዳቸው በአሕዛብ ሥርዐት፥ የእስራኤልም ነገሥታት ባደረጓት ሥርዐት ሄደው ነበርና እንደዚህ ሆነ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ከእስራኤል ልጆች ፊት ባሳደዳቸው በአሕዛብ ሥርዓት፥ የእስራኤልም ነገሥታት ባደረጓት ሥርዓት ሄደው ነበርና እንደዚህ ሆነ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሕዝቡ ወደ ፊት እየገፋ በመጣ ጊዜ ከፊታቸው ነቃቅሎ ያጠፋላቸውን የአሕዛብን መጥፎ ልማድ ተከተሉ፤ እንዲሁም የእስራኤል ነገሥታት ያሠራጩትን መጥፎ ልማድ ተቀባዮች ሆኑ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኡንቱንቱ ስንፐ ላጊደ ከሴዳ ጋደ አሳቱ ደኤዳ ደኡዋ ዎጋ ካሌዳ ጋሱዋና። ሄዋ ቦላካ ቃይ እስራኤልያ ካተቱ ዶሜዳ ኢታ ዎጋ ካሌዳ ጋሱዋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday unttunttu sintsaappe laaggiide kesseedda gade asatuu de'eedda de'uwaa wogaa kaalleedda gaasuwaana. Hewaa bollakka k'ay Israa'eeliyaa kaatetuu doommeedda iita wogaa kaalleedda gaasuwaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY istta sinththafe gooddi kessida kawoteththatinne Isra7eele kawoti he biittayo gelththida iita loseta istti kaallida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢስታ ሲንፌ ጎዲ ኬሲዳ ካዎቴቲኔ ኢስራኤሌ ካዎቲ ሄ ቢታዮ ጌልዳ ኢታ ሎሴታ ኢስቲ ካሊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ኤንታ ስንፈ ጎድድ ከስዳ ሀራ ካዎተታ ዎጋ ካልዳ ግሾሳ። ሄሳ ቦላ ቃስ እስራኤለ ካዎት ዶምዳ ኢታ ዎጋ ካልዳ ግሾሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday enta sinthafe gooddidi kessida hara kawotethata wogaa kaallida gishosa. Hessa bolla qassi Isra7eele kawoti doomida iita wogaa kaallida gishosa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ከፊታቸው አሳድዶ ያወጣቸውን የአሕዛብንና የእስራኤልም ነገሥታት ወደ ምድሪቱ ያገቡትን አስጸያፊ ልማድ ስለ ተከተሉ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሕዝቡ ወደ ፊት እየገፋ በመጣ ጊዜ ከፊታቸው ነቃቅሎ ያጠፋላቸውን የአሕዛብን መጥፎ ልማድ ተከተሉ፤ እንዲሁም የእስራኤል ነገሥታት ያሠራጩትን መጥፎ ልማድ ተቀባዮች ሆኑ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምኡውን ብልማድ ናይቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሚኣቶም ዝሰጐጎም ኣህዛብን፥ በቲ ነገስታት እስራኤል ዘገብርዎ ዝነበሩ ኽፉእ ልማድን ከዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሳቶም ብሕጋጋት እቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሚ ደቂ እስራኤል ዝሰጐጎም ህዝብታትን በቲ ነገስታት እስራኤል ዚገብርዎ ዝነበሩን ከዱ። |