2 Kings 17:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል ከምዚ ኢሎም ኣብ ልዕሊ እቲ ካብ ምድሪ ግብጺ ኣብ ትሕቲ ኢድ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ዘደየቦም እግዚኣብሄር ኣምላኾም ሓጢኣት ገበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ልጆች ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ፥ ከግብፅ ምድር ያወጣቸውን አምላካቸውን እግዚአብሔርን በድለው ነበርና፥ ሌሎችንም አማልክት አምልከው ነበርና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ልጆች ከግብጽ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ፥ ከግብጽ ምድር ያወጣቸውን አምላካቸውን እግዚአብሔርን በድለው ነበርና፥ ሌሎችንም አማልክት አምልከው ነበርና፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህም የሆነበት ምክንያት እስራኤላውያን በሠሩት ኃጢአት ከግብጽ ንጉሥ እጅ በመታደግ አውጥቶ ወደ ተስፋይቱ ምድር የመራቸውን አምላካቸውን እግዚአብሔርን በማሳዘናቸው ነበር፤ ይኸውም ለባዕዳን አማልክት ሰገዱ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዌ ኡባይ ሀኔዳዌ፥ እስራኤልያ አሳይ መና ጎዳ ባረንቱ ጾሳ ቦላ፥ ኡንቱንቱ ግብጼፐ፥ ግብጼ ካትያ ኩሽያፐ ከሴዳዋ ቦላ ናጋራ ኦዳ ጋሱዋና። ቃይ ኡንቱንቱ ሀራ ጾሳቶ ጎይኒደ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawe ubbay haneeddawe, Israa'eeliyaa Asay Med'ina Godaa barenttu S'oossaa bolla, unttunttu Gibs'eppe, Gibs'e kaatiyaa kushiyaappe kesseeddawaa bolla nagaraa ootseedda gaasuwaana. K'ay unttunttu hara s'oossatoo goynniide, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayssi ubbay istta bolla gakkiday Gibxe kawo Paaroones haareteththafe kessida GODAA bantta Xoossaa istti qohida gishshassinne hara eeqa xoossatas goynnida gishshassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይሲ ኡባይ ኢስታ ቦላ ጋኪዳይ ጊብጼ ካዎ ፓሮኔስ ሃሬቴፌ ኬሲዳ ጎዳ ባንታ ጾሳ ኢስቲ ቆሂዳ ጊሻሲኔ ሃራ ኤቃ ጾሳታስ ጎይኒዳ ጊሻሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይስ ኡባይ ሀንዳይ፥ እስራኤለ አሳይ ጎዳ ባንታ ፆሳ ቦላ፥ ኤንታ ግብፀፈ፥ ግብፀ ካዋ ኩሸፐ ከስዳይሳ ቦላ ናጋራ ኦዳ ግሾሳ። ቃስ ኤንቲ ሀራ ፆሳታስ ጎይንድ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Haysi ubbay haniday, Isra7eele asay Godaa banta Xoossaa bolla, enta Gibxefe, Gibxe kawa kushepe kessidaysa bolla nagara oothida gishosa. Qassi enti hara xoossatas goyinnidi, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ እስራኤላውያን ይህ ሁሉ ሊደርስባቸው የቻለው፣ ከግብፅ ምድር ከፈርዖን አገዛዝ ከግብፅ ንጉሥ ያወጣቸውን አምላካቸውን እግዚአብሔርን ስለ በደሉት ነው፤ እንዲሁም ሌሎች አማልክትን በማምለክ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም የሆነበት ምክንያት እስራኤላውያን በሠሩት ኃጢአት ከግብጽ ንጉሥ እጅ በመታደግ አውጥቶ ወደ ተስፋይቱ ምድር የመራቸውን አምላካቸውን እግዚአብሔርን በማሳዘናቸው ነበር፤ ይኸውም ለባዕዳን አማልክት ሰገዱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዙይ ዝኾነ ኸዓ ደቂ እስራኤል ነቲ ኻብ ባርነት ፈርዖን ንጉስ ግብፂ፥ ካብ ምድሪ ግብፂ ሓራ ዘውፅኦም እግዚኣብሄር ኣምላኾም ስለ ዝበደሉን፥ ንኻልኦት ኣማልኽቲውን ስለ ዘምለኹን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ እስራኤል ከኣ ነቲ ኻብ ትሕቲ ኢድ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ኻብ ምድሪ ግብጺ ዘደየቦም እግዚኣብሄር ኣምላኾም ስለ ዝበደሉ፡ ንኻልኦት ኣማልኽቲውን ስለ ዝፈርሁ እዩ ኸምኡ ዝዀነ። |