2 Kings 17:41 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዞም ኣህዛብ እዚኣቶም ድማ ንእግዚኣብሄር ፈሪሆም፡ ነቲ እተቐርጸ ምስሊታቶምን ንደቆምን ንደቆምን የገልግሉ ነበሩ። ከምቲ ኣቦታቶም ዝገበርዎ፡ ክሳዕ ሎሚ እውን ከምኡ ይገብሩ ኣለዉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚህም አሕዛብ እግዚአብሔርን ይፈሩ ነበር፤ ደግሞም የተቀረጹ ምስሎቻቸውን ያመልኩ ነበር፤ ልጆቻቸውም፥ የልጅ ልጆቻቸውም አባቶቻቸው እንዳደረጉ እስከ ዛሬ ድረስ እንዲሁ ያደርጋሉ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነዚህም አሕዛብ እግዚአብሔርን ይፈሩ ነበር፤ ደግሞም የተቀረጹ ምስሎቻቸውን ያመልኩ ነበር፤ ልጆቻቸውም የልጅ ልጆቻቸውም አባቶቻቸው እንዳደረጉ እንዲሁ እስከ ዛሬ ድረስ ያደርጋሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚያ ሕዝቦች በዚሁ ዓይነት እግዚአብሔርን ማምለክ ጀመሩ፤ በሌላ በኩል ግን ለጣዖቶቻቸው ይሰግዱ ነበር፤ ዘሮቻቸውም እስከ ዛሬ ድረስ ይህንኑ ዓይነት አምልኮ እንደ ቀጠሉ ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ አሳቱ መና ጎዳዉ ያዪደካ፥ እት ባጋና ባረንቱ ኤቃ ምስለቶ ጎይኒኖ። ሀቼ ጋካናስካ ኡንቱንቱ ዘረይ ኡንቱንቱ አዎቱ ጎይንያዋዳን ጎይኒደ ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He asatuu Med'ina Godaw yayyiiddekka, itti baggana barenttu eek'aa misiletoo goynniino. Hachche gakkanaasikka unttunttu zeretsay unttunttu aawotuu goynniyaawaadan goynniidde de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayti ha dereti issi baggara GODAAS goynnikokka hara baggara qasse ba giigsida eeqa xoossatas haggazeettes. Istta naytinne isttas nayta naytikka kase istta aawati ooththida mala ha7ikka izaththo ooththeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቲ ሃ ዴሬቲ ኢሲ ባጋራ ጎዳስ ጎይኒኮካ ሃራ ባጋራ ቃሴ ባ ጊግሲዳ ኤቃ ጾሳታስ ሃጋዜቴስ። ኢስታ ናይቲኔ ኢስታስ ናይታ ናይቲካ ካሴ ኢስታ ኣዋቲ ኦዳ ማላ ሃኢካ ኢዛ ኦቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ አሳት ጎዳ ጎይንሸካ፥ እስ ባጋራ ባንታ ኤቃ ምስለታ ጎይኖሶና። ሀች ጋካናዉ ኤንታ ኮቻይ ኤንታ አዋት ጎይነይሳዳ ጎይንሸ ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He asati Godaa goyinnisheka, issi baggara banta eeqa misileta goyinnoosona. Hachi gakanaw enta kochay enta aawati goyinneysada goyinnishe de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ ሕዝቦች ምንም እንኳ በአንድ ወገን እግዚአብሔርን ቢያመልኩትም፣ የተቀረጹ ምስሎቻቸውንም ያገለግሉ ነበር። ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸውም አባቶቻቸው ያደረጉትን ዛሬም እንደ ቀጠሉበት ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚያ ሕዝቦች በዚሁ ዐይነት እግዚአብሔርን ማምለክ ጀመሩ፤ በሌላ በኩል ግን ለጣዖቶቻቸው ይሰግዱ ነበር፤ ዘሮቻቸውም እስከ ዛሬ ድረስ ይህንኑ ዐይነት አምልኮ እንደ ቀጠሉ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እቶም ህዝቢ ንእግዚኣብሄር ይፈርሕዎ ነበሩ፤ ንዝተቐረፁ ምስልታቶምውን የምልኹ ነበሩ። ደቆምን ደቂ ደቆምን ድማ ኽሳዕ ሎሚ ኸምቲ ኣቦታቶም ዝገበርዎ ይገብሩ ኣለዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምኡ እዞም ህዝብታት እዚኣቶም ከኣ የገልግልዎን ነበሩ። እቶም ደቆምን፡ ንሳቶም ድማ ክሳዕ ሎሚ ኸምቲ ኣቦታቶም ዝገበርዎ ይገብሩ ኣለው። |