2 Kings 17:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ክሳዕ ሎሚ ከምቲ ናይ ቀደም ልምድታት ይገብሩ ኣለዉ፡ ንእግዚኣብሄር ኣይፈርህዎን እዮም፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ነቶም ዝጸውዖም ደቂ ያእቆብ ዝኣዘዞም ሕግን ትእዛዛትን ኣይገብሩን እዮም። እስራኤል፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስከ ዛሬም ድረስ እንደ ልማዳቸው ያደርጋሉ፤ እግዚአብሔርንም ይፈራሉ፤ እግዚአብሔርም እስራኤል ብሎ የጠራውን የያዕቆብን ልጆች እንዳዘዛቸው ሥርዐትና ፍርድ፥ ሕግና ትእዛዝም ያደርጋሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ቀደመው ልማድ ያደርጋሉ፤ እግዚአብሔርንም አይፈሩም፥ እግዚአብሔርም እስራኤል ብሎ የጠራውን የያዕቆብን ልጆች እንዳዘዛቸው ሥርዓትና ፍርድ ሕግና ትእዛዝም አያደርጉም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህንኑ አሮጌ ልማዳቸውን እስከ አሁን ድረስ በመፈጸም ላይ ናቸው፤ እነርሱ እግዚአብሔርን አያመልኩም፤ ወይም ስሙ እስራኤል ተብሎ ለተጠራው ለያዕቆብ ልጆች እግዚአብሔር በሰጣቸው ደንቦች፥ ሥርዓቶች፥ ሕጎችና ትእዛዞች ጸንተው አልኖሩም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሀቼ ጋካናስካ ካሰ ባረንቱ ሜዝያዳን ኦኖ። ኡንቱንቱ ቱሙፐ መና ጎዳዉ ያይክኖ ዎይ መና ጎዳይ እስራኤልያ ጊደ ሱንዳ ያቆባ ዘረዉ እሜዳ አዋዩዋነ ዎጋ፥ ህግያነ አዛዙዋ ናግክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu hachche gakkanaasikka kase barenttu meeziyaadan ootsiino. Unttunttu tumuppe Med'ina Godaw yayyikkino woy Med'ina Goday Israa'eeliyaa giide suntseedda Yaak'ooba zeretsaw immeedda awaayuwaanne wogaa, higgiyaanne azazuwaa naagikkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He loseza hach gakkanaas aggibeettenna; GODAAS bessiza mala goynnettenna; Isra7eele gi xeygida Yaaqoobe qommotas izi immida maaratanne zoreta, wogatanne azazota kaallettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ሎሴዛ ሃች ጋካናስ ኣጊቤቴና፤ ጎዳስ ቤሲዛ ማላ ጎይኔቴና፤ ኢስራኤሌ ጊ ጼይጊዳ ያቆቤ ቆሞታስ ኢዚ ኢሚዳ ማራታኔ ዞሬታ፥ ዎጋታኔ ኣዛዞታ ካሌቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ሀች ጋካናዉ ካሰ ሜዘትዳይሳዳ ኦሶና። ኤንቲ ቱማ ጎዳ ጎይኖኮና ዎይኮ ጎዳይ እስራኤለ ግድ ሱንዳ ያይቆባ ዘረስ እምዳ አዋጁዋነ ዎጋ፥ ህግያነ ኪታ ናጎኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti hachi gakanaw kase meezetidaysada oothosona. Enti tuma Godaa goyinnokona woyko Goday Isra7eele gidi sunthida Yayqooba zerethaas immida awaajuwanne wogaa, higgiyanne kiitaa naagokona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህንም ልማዳቸውን እስከ ዛሬ ድረስ አልተዉትም፤ እግዚአብሔርን በአግባቡ አያመልኩም፤ እንዲሁም እስራኤል ብሎ ለጠራው ለያዕቆብ ዘሮች የሰጣቸውን ሥርዐቶችና ደንቦች፣ ሕጎችና ትእዛዞችን አይከተሉም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህንኑ አሮጌ ልማዳቸውን እስከ አሁን ድረስ በመፈጸም ላይ ናቸው፤ እነርሱ እግዚአብሔርን አያመልኩም፤ ወይም ስሙ እስራኤል ተብሎ ለተጠራው ለያዕቆብ ልጆች እግዚአብሔር በሰጣቸው ደንቦች፥ ሥርዓቶች፥ ሕጎችና ትእዛዞች ጸንተው አልኖሩም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክሳዕ ሎሚ ኸዓ ኸም ልማዶም ይገብሩ ኣለዉ። ንእግዚኣብሄር ኣይፈርሕዎን፤ ከምቲ እግዚኣብሄር ንደቂ እቲ እስራኤል ኢሉ ዝሰመዮ ያእቆብ ዝሃቦ ሕግጋትን ፍርድታትን ትእዛዛትን ኣይሓለዉን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክሳዕ ሎሚ ኸም ስርዓት ቀደም ይገብሩ ኣለው፡ ንእግዚኣብሄር ኣይፈርህዎን፡ ከም ሕጋጋቶምን ከም ፍርድታቶምን ወይ ከምቲ እግዚኣብሄርስ ንደቂ ያእቆብ፡ ንእኡ እስራኤል ኢሉ ዝሰመዮ፡ ዝኣዘዞም ሕግን ትእዛዝን ከኣ ኣይገበሩን። |