2 Kings 17:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንእግዚኣብሄር ይፈርህዎ ነበሩ፣ ከምቶም ካብኡ ዝወሰድዎ ኣህዛብ ድማ ንኣማልኽቶም የገልግሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርንም ሲፈሩ ከመካከላቸው እንደ ፈለሱት እንደ አሕዛብ ልማድ አምላካቸውን ያመልኩ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርንም ሲፈሩ ከመካከላቸው እንደ ፈለሱት እንደ አሕዛብ ልማድ አምላካቸውን ያመልኩ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህም ዓይነት እግዚአብሔርን ማምለክ ጀመሩ፤ በሌላ በኩል ግን ቀድሞ ይኖሩባቸው በነበሩት ሕዝቦች ይፈጽሙት በነበረው ልማድ መሠረት ለባዕዳን አማልክታቸው ይሰግዱ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ መና ጎዳዉ ያዬድኖ፤ ሽን ባረንቱ ዬዳ ቢታ ቢታ አሳ ሜዝያ ካሊደ፥ ባረንቱ ጾሳቶካ ጎይኔድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Med'ina Godaw yayyeeddino; shin barenttu yeedda biittaa biittaa asaa meeziyaa kaalliide, barenttu s'oossatookka goynneeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti issi baggara GODAAS goynnishe hara baggara qasse kase bantta kawoteththa lose mala bantta eeqa xoossatas goynneettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኢሲ ባጋራ ጎዳስ ጎይኒሼ ሃራ ባጋራ ቃሴ ካሴ ባንታ ካዎቴ ሎሴ ማላ ባንታ ኤቃ ጾሳታስ ጎይኔቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ጎዳ ጎይንዶሶና፤ ግድኮካ፥ ባንታ ይዳ ቢታ ቢታ አሳ ሜዝያ ካልድ፥ ባንታ ፆሳታካ ጎይንዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Godaa goyinnidosona; gidikoka, banta yida biitta biitta asaa meeziya kaallidi, banta xoossataka goyinnidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በአንድ በኩል እግዚአብሔርን ሲያመልኩ፣ በሌላ በኩል ግን እንደየአገራቸው ልማድ የየራሳቸውን አማልክት ያመልኩ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ዐይነት እግዚአብሔርን ማምለክ ጀመሩ፤ በሌላ በኩል ግን ቀድሞ ይኖሩባቸው በነበሩት ሕዝቦች ይፈጽሙት በነበረው ልማድ መሠረት ለባዕዳን አማልክታቸው ይሰግዱ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንእግዚኣብሄር ይፈርሑ ነበሩ፤ ግና፥ ከምቲ ቐደም ኣብ ዓዶም ዝገብርዎ ዝነበሩ ስርዓት ንኣማልኽቶም የምልኹ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንእግዚኣብሄር ይፍረህዎ ነበሩ፡ ግናኸ፡ ከም ስርዓት እቶም ካብኡ ዝሰደድዎም ህዝብታት፡ ንኣማልኽቶም የገልግሉ ነበሩ። |