2 Kings 17:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንእግዚኣብሄር ድማ ፈሪሆም፡ ካብ ታሕተዎት ካባታቶም ድማ ኣብ ኣባይቲ በረኻ መስዋእቲ ዚስውኡሎም ካህናት በረኻታት መዘዙሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ይፈሩ ነበር፤ ሕዝ​ቡም ሁሉ በሚ​ኖ​ሩ​በት ከተማ በሰ​ማ​ርያ በሠ​ሩት በከ​ፍ​ታው ቦታ ጣዖ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን አኖሩ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ይፈሩ ነበር፤ ከመ​ካ​ከ​ላ​ቸ​ውም ለኮ​ረ​ብ​ታው መስ​ገ​ጃ​ዎች ካህ​ና​ትን አደ​ረጉ፤ በኮ​ረ​ብ​ታ​ውም መስ​ገ​ጃ​ዎች ይሠዉ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርንም ይፈሩ ነበር፥ ከመካከላቸውም ለኮረብታው መስገጃዎች ካህናት አደረጉ፥ በኮረብታውም መስገጃዎች ይሠዉ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚሁ ሰዎች በተጨማሪ ለእውነተኛው አምላክ ለእግዚአብሔር ይሰግዱ ነበር። ከእያንዳንዳቸውም ቡድን በአረማውያን የማምለኪያ ስፍራዎች የሚያገለግሉና መሥዋዕት የሚያቀርቡላቸውን ካህናት መረጡ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ መና ጎዳዉ ያዬድኖ፤ ሽን ባረንቱ ግዶፐ ዱማ ዱማ አሳ ዶሪደ፥ ያርሽያ ቃ ግሹዋን ቄሳቱዋ ኦደ ሱንድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Med'ina Godaw yayyeeddino; shin barenttu giddoppe dumma dumma asaa dooriide, yarshshiyaa d'ok'k'a gishuwaan k'eesatuwaa ootsiide suntseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAAS goynnida; gido attiin issi issi qommoti kase ba yida deraa lose kaallida; zumbullata bolla diza eeqa xoossata haggaziza qeeseta shuumida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳስ ጎይኒዳ፤ ጊዶ ኣቲን ኢሲ ኢሲ ቆሞቲ ካሴ ባ ዪዳ ዴራ ሎሴ ካሊዳ፤ ዙምቡላታ ቦላ ዲዛ ኤቃ ጾሳታ ሃጋዚዛ ቄሴታ ሹሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ጎዳ ጎይንዶሶና፤ ሽን ባንታ ግዶፈ ዱማ ዱማ አሳ ዶርድ፥ ቃ ጎይኖ በሳታን ካህነ ኦድ ሹምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Godaa goyinnidosona; shin banta giddofe dumma dumma asaa dooridi, dhoqa goyinno bessatan kahine oothidi shuumidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርን አመለኩ፤ ይሁን እንጂ እያንዳንዱ ወገን የመጣበትን ሕዝብ ልማድ ተከትሎ፣ በየኰረብታው ባሉት ቤተ ጣዖታት የሚያገለግሉትን ካህናት ሾመ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚሁ ሰዎች በተጨማሪ ለእውነተኛው አምላክ ለእግዚአብሔር ይሰግዱ ነበር። ከእያንዳንዳቸውም ቡድን በአረማውያን የማምለኪያ ስፍራዎች የሚያገለግሉና መሥዋዕት የሚያቀርቡላቸውን ካህናት መረጡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእግዚኣብሄር ድማ ይፈርሑ ነበሩ፤ ነቲ ዀረብታ መስገዲ ኻብ ማእኸሎም ከዓ ዝኾነ ሰብ ካህን ይገብሩ ነበሩ፤ ንሳቶም ድማ ኣብ ኰረብታ መስገዲ መስዋእቲ ይስውኡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንእግዚኣብሄር ድማ ይፈርህዎ ነበሩ፡ ካብ ማእከሎም ከኣ ዝዀነ ሰብ ካህናት በረኽቲ ገበሩ፡ ንሳቶም ድማ ኣብ ኣባይቲ በረኽቲ ይስወኡሎም ነበሩ።