2 Kings 17:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ከኣ ክፉእ ገበረ፣ ግናኸ ከምቶም ቅድሚኡ ዝነበሩ ነገስታት እስራኤል ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ፊት ክፉ ነገር አደ​ረገ፤ ነገር ግን ከእ​ርሱ አስ​ቀ​ድሞ እንደ ነበ​ሩት እንደ እስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት አል​ሆ​ነም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእግዚአብሔርም ፊት ክፉ ነገር አደረገ፤ ነገር ግን ከእርሱ አስቀድሞ እንደ ነበሩት እንደ እስራኤል ነገሥታት አይደለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን አሳዘነ፤ ይሁን እንጂ የእርሱ በደል ከእርሱ በፊት የነበሩት የእስራኤል ነገሥታት የፈጸሙትን ያኽል አልነበረም፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ስንን እ ኢታባ ኦዳ፤ ግዶፐነ አፐ ካሰ ደኤዳ እስራኤልያ ካተቱ ኦዳዋ ኬሻ ኢታ ኦቤና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'ina Godaa sintsan I iitabaa ootseedda; giddooppene aappe kase de'eedda Israa'eeliyaa kaatetuu ootseeddawaa keeshshaa iitaa ootsibeenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izikka GODAA sinththan iita miish ooththides; gido attiin izappe sinththan Isra7eelen kawotidayti ooththidayssa keena gidenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚካ ጎዳ ሲንን ኢታ ሚሽ ኦዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢዛፔ ሲንን ኢስራኤሌን ካዎቲዳይቲ ኦዳይሳ ኬና ጊዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ፥ ጎዳ ስንን ኢታባ ኦስ፤ ግድኮካ፥ እያፐ ካሰ ደእዳ እስራኤለ ካዎት ኦዳይሳ መላ ኢታባ ኦቤና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I, Godaa sinthan iitabaa oothis; gidikoka, iyape kase de7ida Isra7eele kawoti oothidaysa mela iitabaa oothibeenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ፤ ክፉ ሥራው ግን ከእርሱ አስቀድሞ የነበሩት የእስራኤል ነገሥታት የፈጸሙትን ያህል አልነበረም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን አሳዘነ፤ ይሁን እንጂ የእርሱ በደል ከእርሱ በፊት የነበሩት የእስራኤል ነገሥታት የፈጸሙትን ያኽል አልነበረም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ድማ ኽፉእ ገበረ፤ ግና ኸምቶም ቅድሚኡ ዝነበሩ ነገስታት እስራኤል ኣይኮነን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ድማ ክፋእ ገበረ፡ ግናኸ ከምቶም ቅድሚኡ ዝነበሩ ነገስታት እስራኤልስ ኣይኰነን።