2 Kings 17:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ይሁዳ እውን በቲ ዝገበርዎ ስርዓታት እስራኤል ተመላለሰ እምበር፡ ትእዛዛት እግዚኣብሄር ኣምላኾም ኣይሐለወን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይሁ​ዳም ደግሞ እስ​ራ​ኤል ባደ​ረ​ጋት ሥር​ዐት ሄደ እንጂ የአ​ም​ላ​ኩን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትእ​ዛዝ አል​ጠ​በ​ቀም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ተዉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይሁዳም ደግሞ እስራኤል ባደረጋት ሥርዓት ሄደ እንጂ የአምላኩን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልጠበቀም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን የይሁዳ ሰዎችም ቢሆኑ፥ አምላካቸው እግዚአብሔር የሰጣቸውን ትእዛዞች አልጠበቁም ነበር፤ እነርሱም የእስራኤል ሕዝብ የተቀበሉትን ልማድ ተከታዮች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ይሁዳ አሳቱካ መና ጎዳ ባረንቱ ጾሳ አዛዙዋ ናግበይክኖ፤ ኡንቱንቱ እስራኤልያ አሳይ ዶሜዳ ደኡዋ ዎጋ ካሌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Yihudaa asatuukka Med'ina Godaa barenttu S'oossaa azazuwaa naagibeykkino; unttunttu Israa'eeliyaa Asay doommeedda de'uwaa wogaa kaalleeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuda qommoti gidikkoka kase Isra7eeleppe ekkida loseta kaallida attiin GODAA bantta Xoossa azazota naagibeettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳ ቆሞቲ ጊዲኮካ ካሴ ኢስራኤሌፔ ኤኪዳ ሎሴታ ካሊዳ ኣቲን ጎዳ ባንታ ጾሳ ኣዛዞታ ናጊቤቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ይሁዳ አሳይካ፥ ጎዳ ባንታ ፆሳ ኪታ ናግቦኮና፤ ኤንቲ እስራኤለ አሳ ዎጋ ካልዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi Yihuda asayka, Godaa banta Xoossaa kiita naagibookona; enti Isra7eele asaa wogaa kaallidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይሁዳም ቢሆን ከእስራኤል የተቀበለውን ልማድ ተከተለ እንጂ የአምላኩን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልጠበቀም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን የይሁዳ ሰዎችም ቢሆኑ፥ አምላካቸው እግዚአብሔር የሰጣቸውን ትእዛዞች አልጠበቁም ነበር፤ እነርሱም የእስራኤል ሕዝብ የተቀበሉትን ልማድ ተከታዮች ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይሁዳውን በቲ ኽፉእ ልማድ እስራኤል ከዱ እምበር ነቲ ትእዛዛት እግዚኣብሄር ኣምላኾም ኣይሓለውዎን።
Amharic Tigrinya 2011 ይሁዳ ኸኣ በቲ እስራኤል ዝገበርዎ ሕጋጋት ከደ እምበር፡ ንትእዛዛት እግዚኣብሄር ኣምላኾም ኣይሐለውዎን።