2 Kings 17:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዅሉ ትእዛዛት እግዚኣብሄር ኣምላኾም ሓዲጎም፡ ክልተ ጤለ-በጊዕ ምስልታት ሰሪሖም፡ ቈጥቋጥ ሰሪሖም ንዅሉ ሰራዊት ሰማይ ሰገዱ፡ ንበዓል ድማ ኣገልገሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአምላካቸውንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሁሉ ተዉ፤ ቀልጠው የተሠሩትንም የሁለቱን እንቦሶች ምስሎች አደረጉ፤ የማምለኪያ ዐፀድንም ተከሉ፤ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ ሰገዱ፤ በዓልንም አመለኩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአምላካቸውንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሁሉ ተዉ፥ ቀልጠው የተሠሩትንም የሁለቱን እንቦሶች ምስሎች አደረጉ፥ የማምለኪያ ዐፀድንም ተከሉ፥ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ ሰገዱ፥ በኣልንም አመለኩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአምላካቸውን የእግዚአብሔርን ትእዛዞች ሁሉ በመጣስ የሚሰግዱላቸውን ከወርቅ የተሠሩ ሁለት ጥጆችን አቆሙ፤ እንዲሁም አሼራ ተብላ የምትጠራውን ሴት አምላክ ምስል ሠሩ፤ ለከዋክብት ሰገዱ፤ በዓል ተብሎ ለሚጠራውም ባዕድ አምላክ አገልጋዮች ሆኑ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ባረንቱ ጾሳ አዛዙዋ ኡባ አግ አጌድኖ። ማራ ማላትያ፥ ላኡ ጎይንያ ምስለቱዋነ አሼሮ ግያ ጾሳቱ ምስልያ መድኖ። ሳሉዋን ደእያ ጾልንትያ ኡባዉ ጎይኔድኖነ ባኣላ ግያ ኤቃዉ ኦድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Godaa barenttu S'oossaa azazuwaa ubbaa aggi aggeeddino. Maraa malatiyaa, laa"u goynniyaa misiletuwaanne Asheero giyaa s'oossatuu misiliyaa med'd'eeddino. Saluwaan de'iyaa s'oolinttiyaa ubbaw goynneeddinonne Ba'aala giyaa eek'aw ootseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY istta Xoossay istta azazidayssa ubbaa polibeettenna; mara misle nam7atanne asheeri misle ooththida. Salo xoolinttessinne ba7aales goynnida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢስታ ጾሳይ ኢስታ ኣዛዚዳይሳ ኡባ ፖሊቤቴና፤ ማራ ሚስሌ ናምኣታኔ ኣሼሪ ሚስሌ ኦዳ። ሳሎ ጾሊንቴሲኔ ባኣሌስ ጎይኒዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ባንታ ፆሳ ኪታ ኡባ አጋግዶሶና። ማር ዳንያ፥ ናምኡ ጎይኖ ምስለታነ አሼራ ጌተትያ ኤቃ ምስልያ መዶሶና። ሳሎን ደእያ ፆልንቶ ኡባ ጎይንዶሶናነ ባኣለ ኤቃ ሀጋዝዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa banta Xoossaa kiita ubbaa aggaagidosona. Mari daaniya, nam7u goyinno misiletanne Asheera geetetiya eeqe misiliya medhidosona. Salon de7iya xoolinto ubbaa goyinnidosonanne Ba7aale eeqa haggaazidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አምላካቸው እግዚአብሔር ያዘዛቸውን ሁሉ አልፈጸሙም፤ አቅልጠውም ሁለት የጥጃ ምስልና የአሼራን ምስል ዐምድ ሠሩ፤ ለሰማይ ከዋክብት ሰገዱ፤ በኣልን አመለኩ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የአምላካቸውን የእግዚአብሔርን ትእዛዞች ሁሉ በመጣስ የሚሰግዱላቸውን ከወርቅ የተሠሩ ሁለት ጥጆችን አቆሙ፤ እንዲሁም አሼራ ተብላ የምትጠራውን ሴት አምላክ ምስል ሠሩ፤ ለከዋክብት ሰገዱ፤ ባዓል ተብሎ ለሚጠራውም ባዕድ አምላክ አገልጋዮች ሆኑ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዅሉ ትእዛዛት እግዚኣብሄር ኣምላኾም ሓዲጎም፥ ብዝፈሰሰ ዝተሰርሑ ምስልታት ክልተ ምራኹት ገበሩ፤ ሓወልቲ ኣስታሮትውን ኣቖሙ፤ ንዅሎም ከዋኽብቲ ሰማይ ድማ ሰገዱሎም፤ ንጣዖት በዓልውን ኣምለኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዂሉ ትእዛዛት እግዚኣብሄር ኣምላኾም ሐዲጎም ከኣ ዝፈሰሰ ምስልታት፡ ክልተ ምራኹት ገበሩ፡ ኣስታርተውን ገበሩ፡ ንዂሎም ሰራዊት ሰማይ ድማ ሰገዱሎም፡ ንበዓልውን ኣገልገልዎ። |