2 Kings 17:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብኣ ድማ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሚኦም ዝመርሖም ኣህዛብ ዝገበርዎ፡ ኣብ ኵሉ በረኽቲ ትኪ ኣውጽኡ። ንእግዚኣብሄር ኬቘጥዖ ድማ ክፉእ ነገር ገበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ከፊታቸው ያወጣቸው አሕዛብ እንዳደረጉት፥ በኮረብቶቹ መስገጃዎች ሁሉ ላይ ያጥኑ ነበር፤ እግዚአብሔርንም ያስቈጡ ዘንድ የማምለኪያ ዐፀዶችንና ሐውልቶችን አደረጉ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ከፊታቸው ያወጣቸው አሕዛብ እንዳደረጉት፥ በኮረብቶቹ መስገጃዎች ሁሉ ላይ ያጥኑ ነበር፤ እግዚአብሔርንም ያስቈጡ ዘንድ ክፉ ነገር አደረጉ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔር ከምድሪቱ ነቃቅሎ ያስወጣቸውን የአረማውያንን ሕዝብ ልማድ በመከተል በአሕዛብ መሠዊያዎች ሁሉ ላይ ዕጣን አጠኑ፤ በዚህም ክፉ ሥራቸው ሁሉ የእግዚአብሔርን ቁጣ አነሣሡ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ ኡንቱንቱ መና ጎዳይ በን ኡንቱንቱ ስንፐ ላጊደ ከሴዳ ጋደ አሳቱ ኦዳዋዳን፥ ቃ ሳኣ ኡባን እጻና ጩዋዬድኖ። ኡንቱንቱ መና ጎዳ ሀንቀያ ኢታባ ኦድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka unttunttu Med'ina Goday beni unttunttu sintsaappe laaggiide kesseedda gade asatuu ootseeddawaadan, d'ok'k'a sa'aa ubbaan is'aanaa c'uwayeeddino. Unttunttu Med'ina Godaa hank'k'etsiyaa iitabaa ootseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY istta sinththafe gooddi kessida kawoteththati ooththizayssaththo zumbullata bolla exaane cuwasida; GODAA hanqeththiza iita ooso ooththida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኢስታ ሲንፌ ጎዲ ኬሲዳ ካዎቴቲ ኦዛይሳ ዙምቡላታ ቦላ ኤጻኔ ጩዋሲዳ፤ ጎዳ ሃንቄዛ ኢታ ኦሶ ኦዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ በን ኤንታ ስንፈ ጎድድ ከስዳ አላጋ አሳይ ኦዳይሳዳ፥ ቃ በሳ ኡባን እፃነ ጩይስዶሶና። ኤንቲ ኢታባ ኦድ ጎዳ ሀንቀዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday beni enta sinthafe gooddidi kessida allaga asay oothidaysada, dhoqa bessa ubban ixaane cuyisidosona. Enti iitabaa oothidi Godaa hanqethidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ከፊታቸው አሳድዶ ያስወጣቸው አሕዛብ እንዳደረጉትም ሁሉ፣ በየኰረብታው ላይ ዕጣን አጤሱ፤ እግዚአብሔርንም የሚያስቈጣ ክፉ ነገር አደረጉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ከምድሪቱ ነቃቅሎ ያስወጣቸውን የአረማውያንን ሕዝብ ልማድ በመከተል በአሕዛብ መሠዊያዎች ሁሉ ላይ ዕጣን አጠኑ፤ በዚህም ክፉ ሥራቸው ሁሉ የእግዚአብሔርን ቊጣ አነሣሡ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብኡ ድማ ኸምቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሚኣቶም ዝሰጐጎም ኣህዛብ ኣብ ኵሉ በረኽቲ ይዓጥኑ ነበሩ። ክፉእ ነገር ብምግባር ከዓ ንእግዚኣብሄር ኣቘጥዕዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብኡ ድማ ከምቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሚኦም ዝሰጐጎም ህዝብታት ኣብ ኲሉ በረኽቲ ይዐጥኑ ነበሩ። ንእግዚኣብሄር ኬዀርይዎ ድማ ክፋእ ገበሩ። |