2 Kings 16:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ኣሓዝ ናብ ቲግላት-ጲለሰር ንጉስ ኣሶር ልኡኻት ሰደደ፡ ኣነ ባርያኻን ወድኻን እየ። ደይብካ ካብ ኢድ ንጉስ ኣራምን ካብ ኢድ እቲ ዝትንስእ ንጉስ እስራኤልን ኣድሕነኒ። ኣንጻረይ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አካዝም፥ “እኔ ባሪያህና ልጅህ ነኝ፤ መጥተህ ከተነሡብኝ ከሶርያ ንጉሥና ከእስራኤል ንጉሥ እጅ አድነኝ” ብሎ ወደ አሦር ንጉሥ ወደ ቴልጌልቴልፌልሶር መልእክተኞችን ላከ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አካዝም። እኔ ባሪያህና ልጅህ ነኝ፤ መጥተህ ከተነሡብን ከሶርያ ንጉሥና ከእስራኤል ንጉሥ እጅ አድነኝ ብሎ ወደ አሦር ንጉሥ ወደ ቴልጌልቴልፌልሶር መልእክተኞችን ላከ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህም የተነሣ ንጉሥ አካዝ ወደ አሦር ንጉሠ ነገሥት ወደ ቲግላት ፐሌሴር “እኔ ለአንተ ታማኝ አገልጋይህ ነኝ፤ ስለዚህም ወደ እኔ መጥተህ አደጋ ከጣሉብኝ ከሶርያና ከእስራኤል ነገሥታት እጅ አድነኝ” የሚል ጥያቄ የያዙ መልእክተኞች ላከ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ አካዝ አሶረ ካትያ ትግላት-ፓለሴራዉ ኪታ የዲደ፥ “ታን ነ ናኣነ ነ ቆማ። ሀያና ሃያ፤ ታና ኦልያ ሶርያ ካትያ ኩሽያፐነ እስራኤልያ ካትያ ኩሽያፐ ታና አሻ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Akaazi Asoore Kaatiyaa Tigilaati-Paleseeraw kiitaa yeddiide, «Taani ne na'aanne ne k'oomaa. Hayyanaa haaya; taana oliyaa Sooriyaa kaatiyaa kushiyaappenne Israa'eeliyaa kaatiyaa kushiyaappe taana ashsha» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gaason Akaazey Asoore kawo Teligelitelifelisoores, «Tani nees haggazizaadenne ne naa; hessa gishshas neni haa yaada tana oliza Aaraame kawoppenne Isra7eele kawo kusheppe ashsha» giidi qasttanne kiittides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጋሶን ኣካዜይ ኣሶሬ ካዎ ቴሊጌሊቴሊፌሊሶሬስ፥ «ታኒ ኔስ ሃጋዚዛዴኔ ኔ ና፤ ሄሳ ጊሻስ ኔኒ ሃ ያዳ ታና ኦሊዛ ኣራሜ ካዎፔኔ ኢስራኤሌ ካዎ ኩሼፔ ኣሻ» ጊዲ ቃስታኔ ኪቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ አካዝ አሶረ ካዋ ተልገልተልፈልሶራኮ ኪታ የድድ፥ “ታኒ ነ ናአነ ነ አይለ። ሀያና ሃያ፤ ታና ኦልያ አራመ ካዋ ኩሸፐነ እስራኤለ ካዋ ኩሸፐ አሻ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Akaazi Asoore kawa Telgeltelfelisoorako kiita yeddidi, “Taani ne na7anne ne aylle. Hayyana haaya; tana oliya Araame kawa kushepenne Isra7eele kawa kushepe ashsha” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ የተነሣም አካዝ፣ ወደ አሦር ንጉሥ ወደ ቴልጌልቴልፌልሶር፣ “እኔ አገልጋይህም ልጅህም ነኝ፤ ስለዚህ መጥተህ ከሚወጉኝ ከሶርያ ንጉሥና ከእስራኤል ንጉሥ እጅ አድነኝ” ሲል መልእክተኞች ላከበት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም የተነሣ ንጉሥ አካዝ ወደ አሦር ንጉሠ ነገሥት ወደ ቲግላት ፐሌሴር “እኔ ለአንተ ታማኝ አገልጋይህ ነኝ፤ ስለዚህም ወደ እኔ መጥተህ አደጋ ከጣሉብኝ ከሶርያና ከእስራኤል ነገሥታት እጅ አድነኝ” የሚል ጥያቄ የያዙ መልእክተኞች ላከ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣካዝ ከዓ ናብ ቴልጌልቴልፌልሶር ንጉስ ኣሶር ልኡኻት ሰዲዱ “ኣነ ባርያኻን ወድኻን እየ፤ ካብ ኢድ እቶም ተልዒሎምኒ ዘለዉ ንጉስ ሶርያን ንጉስ እስራኤልን ክተድሕነኒ ደይብ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣሃዝ ከኣ ናብ ቲግላትጲሌሰር ንጉስ ኣሶር ልኡኻት ሰዲዱ፡ ኣነ ጊልያኻን ወድኻን እየ፡ ካብ ኢድ እቶም ተንሲኦምኒ ዘለው ንጉስ ሶርያን ንጉስ እስራኤልን ከተድሕነኒ ደይብ፡ በሎ። |